@news2323: ተቃውሞ ቀጥሏል ✅ ህወሃት እያበቀለት ነው፤ ህዝብ ትክክለኛ ማንነት ተረድቶ እየተቃወመ መሆኑን ተከትሎ ድርጅቱ በከፍተኛ ጫና ውስጥ ወድቋል። በማዕከላዊ ዞን አክሱም እና ዙሪያው በተፈናቃይ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ የቀድሞ ታጋዮች መሬት አልተሰጠንም በሚል ሰኔ 11/2018 ዓ.ም “ጥቅማችን ይከበርልን” የሚሉ መፎክሮችን ይዘው ወደ ከተማው ከንቲባ ፅ/ቤት በመሄድ ተቃውሞ ማሰማታቸው ታውቋል ። በተጨማሪ በዓዲግራት ከተማ ደሞዝ ያልተከፈለው የመንግስት ሰራተኛ ለአመጽ እየተዘጋጀ መሆኑ ተሰምቷል። እንዲሁ በደቡብ ምስራቅ ዞን ዓድጉዶም ከተማ የንፁህ የመጠጥ ውሃ እጥረት መኖሩን ተከትሎ ማህበረሰቡ ዞኑ መፍትሄ የማይሰጥ ከሆነ ወደ መቀሌ በማቅናት አመጽ እንደሚቀሰቅስ እየዛተ ይገኛል ። በመጨረሻም ህወሃት የማይወጣው ችግር ውስጥ ተዘፍቋል 🤷‍♂️

Ethio
Ethio
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 July 2026 14:29:16 GMT
136868
7894
198
3836

Music

Download

Comments

k85071655
zayd :
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
2026-07-01 19:02:42
103
mks7203
Mk@s :
oooooo
2026-07-01 18:34:23
2
brhanu.ghiwet4
Brhanu G/hiwet :
ዐልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 18:25:00
115
abebe4189
abebe :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 18:30:47
63
amelaka29
wuቢት🍫 💚💛❤️ :
2026-07-01 18:50:26
29
user5722144149301
lemlem afera :
@lemi:እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-02 06:40:30
12
letush280
letush :
ዕልልልልልልልልልልልልልልልኣታ ተመስገን
2026-07-02 06:42:22
9
mnjo81
mnjo :
አልሃምዱሊላህ
2026-07-01 18:22:49
64
on.by.on7
ADIGRAT :
2026-07-01 19:58:04
14
sephiros777
Sephiros :
ተመስገን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 21:00:10
11
ama.strong
ama strong :
2026-07-01 18:22:36
5
eyasuzsina208
𝗲𝑦𝑎𝑠𝐮 𝘻𝑠𝘪𝑛𝑎 :
is it true?
2026-07-01 16:15:32
15
user4049796970807
selam :
ተመስገን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-01 20:12:03
5
36245386.smret.tou
samri ye maryam ልጅ :
የመቼ ነው??
2026-07-01 19:39:09
5
user3056821741355
Goitom tdf :
very nice😜😜😜😜😜😜
2026-07-01 21:26:17
0
user7691687025930
Brhanu :
ተመስገንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-01 19:26:08
9
tewodrosbeyenetb
DUKEM🌄🏜️🏞️🍇🍇🍇🍇 :
2026-07-01 19:12:57
8
haben2615
haben :
ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-02 03:03:18
6
7getnet7
💥👉𝚐𝚎𝚝𝚗𝚎𝚝👈💥 :
2026-07-01 19:01:28
7
konjo139
konjo :
ተመስገን ዕልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-07-01 22:11:55
5
hayliski
hayliski :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰kkkkkkkk
2026-07-02 06:54:36
1
To see more videos from user @news2323, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About