@zakixxl1: Megenagna like you’ve never seen it before! 🏃♂️💚 Beautiful green walkways, clean public spaces, and that breathtaking view of the hills. Addis Ababa is transforming every single day! 🇪🇹✨ መገናኛ አደባባይ እንዲህ አምሮበት ያውቃል? 🌳 ውብ አረንጓዴ መናፈሻዎች፣ የንፅህና አጠባበቅ እና በሩቅ የሚታየው ውብ ተራራ! የከተማችን የነገ ገጽታ እጅግ ደስ ያሰኛል። ሙሉ ቪዲዮዎችን ለማየት የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ! 👇https://www.youtube.com/@Addisstreetview#Megenagna #AddisAbaba #Ethiopia #AddisStreetView #GreenAddis