@2fproperties: 🏙 በአንድ ቦታ ላይ መኖርም፣ መስራትም ቢችሉስ? በዱባይ DLRC (Dubai Land Residence Complex) የሚገኘው ይህ ዘመናዊ ሜጋ ፕሮጀክት የመኖሪያ ቤቶችን፣ የሪቴል ሱቆችን እና የኦፊስ ቦታዎችን በአንድ ላይ የያዘ ፕሮጀክት 🏆 በ2026 Luxury Lifestyle Awards – Top 100 Projects ውስጥ የተካተተ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያገኘ ፕሮጀክት። 📍 Academic City እና Dubai Silicon Oasis አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን፣ ከDubai 2040 Master Plan ጋር ተጣጥሞ የተነደፈ በመሆኑ ለcapital appreciation ምቹ ነው 💳 60/40 የክፍያ እቅድ ✅ 60% በግንባታ ወቅት ✅ 40% ቤቱን ከተረከቡ በኋላ በ18 ወራት ውስጥ 💼 ለኮሜርሻል ኢንቨስተሮች 📈 ለ10 ዓመታት 7% Guaranteed ROI ያለው ✨ የመኖሪያ፣ የንግድ እና የኢንቨስትመንት ፍላጎቶን በአንድ ፕሮጀክት ውስጥ የሚያሟላ ልዩ እድል። 📩 ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ፣ ዋጋዎች እና የክፍያ አማራጮች ለማወቅ ዛሬውኑ ያነጋግሩን። @Bethelhem Tesfaye Realtor @Dawit Million 📞 +971 566 895 510 📧 [email protected] #2Fproperties #2fpropertiesadonaydubai #DubaiRealEstate #DubaiProperty

2F Properties
2F Properties
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 01 July 2026 16:01:41 GMT
890
117
6
28

Music

Download

Comments

nahomttboyka
nahom :
first
2026-07-01 16:08:02
2
userg6technologis
G6 TECHNOLOGY PLC GPS :
👍👍👍
2026-07-01 16:22:20
1
aberashmeresa102
YAYA :
@2F Properties 🔥🔥👏👏👏
2026-07-01 17:23:33
1
salim_dubai
Salim_🫡 :
💪
2026-07-01 16:31:22
0
buk.beke
kuksha 🍁444 :
🥰🥰🥰😳
2026-07-01 16:20:20
0
zozas_02
R_T :
🔥🔥🔥
2026-07-01 18:52:00
0
To see more videos from user @2fproperties, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About