@n.huong09:

xính lao🐾
xính lao🐾
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 01 July 2026 16:23:42 GMT
53
15
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @n.huong09, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በዳንግላ ከተማ የኹጥባ መስጂድ ኢማም መገደል ማህበረሰቡን አስቆጣ በትናንትናው ዕለት በዳንግላ ከተማ ልዩ ስሙ ቀበሌ 02 በሚገኘው የኹጥባ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ሲያገለግሉ የነበሩት ሸይኽ ሱፍያን ሙሀመድ ባልታወቁ አካላት በተሰነዘረባቸው የጥይት ጥቃት ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል።  የ4 ልጆች አባት የሆኑት እኚህ የሃይማኖት አባት፣ ትናንት ምሽት የዒሻ ሰላትን አሰግደው ወደ መኖሪያ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ ነው ይህ አሰቃቂ ጥቃት የደረሰባቸው።  ክስተቱን ተከትሎ በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤና ህዝባዊ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን፣ የከተማዋ ህዝበ ሙስሊምም አደባባይ በመውጣት ድርጊቱን በፅኑ አውግዟል። ይህንን አስነዋሪ የወንጀል ድርጊት የፈጸሙ አካላት በአስቸኳይ ተለይተው ለህግ እንዲቀርቡና ፍትህ በአፋጣኝ እንዲሰፍን ህዝቡ በብርቱ እየጠየቀ ይገኛል።  በንፁሃንና በሃይማኖት መሪዎች ላይ የሚሰነዘሩ መሰል ጥቃቶች ፍፁም ተቀባይነት የሌላቸው በመሆኑ፣ የሚመለከታቸው የፀጥታና የፍትህ አካላት ጉዳዩን በትኩረት በመከታተል ተጠያቂነትን እንዲያረጋግጡ እናሳስባለን።  ለተከበሩት የሃይማኖት አባት ለሸይኽ ሱፍያን ሙሀመድ ፈጣሪ ጀነትን እንዲወፍቃቸው እየተመኘን፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የእምነቱ ተከታዮች ከልብ የመነጨ መፅናናትንና ሶብርን እንመኛለን። #ሱብሀንአላህ☝  #🥺🥺  #ራሕመቱሏህ  #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About