@samsng.electronics: 🧺 Manual Washing Machine – 13KG እስከ 20KG ድረስ በተለያዩ ብራንዶች በአሁኑ ጊዜ በልዩ ዋጋ! ልብስዎን በፍጥነት እና በንፁህነት የሚያጥብ ጠንካራ የManual (Twin Tub) Washing Machine ይዘናል። ለቤት አገልግሎት ተስማሚ፣ ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ እና ጠንካራ ሞተር ያለው። ማጠቢያ እና ማድረቂያ (Spin Dryer) በተለያዩ ክፍሎች ስለሚሰሩ ልብስዎን በቀላሉ እና በፍጥነት ያጠናቅቃሉ። ✅ የሚገኙ ብራንዶች ✔️ Hisense ✔️ Midea ✔️ Ardo ✔️ Orbit ✔️ Popular ✔️ National እና ሌሎችም 💰 ዋጋ 🔹 13KG – 43,000 ብር 🔹 14KG – 48,000 ብር 🔹 15KG – 55,000 ብር 🔹 16KG – 60,000 ብር 🔹 18KG – 68,000 ብር 🔹 20KG – 75,000 ብር 🚚 በአዲስ አበባ እና ወደ ሌሎች ከተሞች ማድረስ ይቻላል። 📍 አድራሻ 🏪 መርካቶ – አንዋር መስጂድ 🏪 ፒያሳ – ኤሊያና ሞል 📞 0975955101 #manualwashingmachine #washingmachine #Hisense #Midea #Ardo #Orbit #Popular #National #TwinTub #HomeAppliances #Electronics #AddisAbaba #Merkato #Piassa #Ethiopia #TikTokEthiopia
samsng electronics
Region: ET
Wednesday 01 July 2026 16:47:02 GMT
Music
Download
Comments
tg sisay :
laklgn
2026-07-02 18:47:38
0
sara :
15k 55,000ዋስትና አላችሁ
2026-07-02 19:03:31
0
fb :
location?????
2026-07-02 11:18:05
0
Oromuuman Dhiigaa :
Eessa Malo?
2026-07-02 13:41:59
0
Shage15 :
shashemene fida
2026-07-02 18:31:26
0
yonatan :
ባህርዳር አለ ወይ
2026-07-02 15:42:43
0
habib ሀንፈሬ :
13k ቅናሽ የለውም ነገ እንድገዛህ
2026-07-01 23:18:54
0
getachew376 :
አደራሻ የት ነው
2026-07-02 11:43:09
0
Buze Mer :
18 ኬሎ መሸጫው ስንት ነው
2026-07-02 14:13:26
0
ሁሉንም ነገርለአላህ እንስጥይች አለም ከንቱ ናት :
ደሴ ትልካላችሁ
2026-07-02 10:54:57
0
Medehn Tesfay :
😳😳😳
2026-07-02 17:36:58
0
To see more videos from user @samsng.electronics, please go to the Tikwm
homepage.