@seyfu921: #ዛሬ_እኮ_ቅዱስ_መርቆርዮስ_ነው_25♥ ገድልህን የጻፈና ያነበበውን ስሙን በሕይወት መጽሐፍ እጽፈዋለሁ:: “በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።” ዮሓ 16፡33 በረከቱ በሁላችን ሕዝበ ክርስቲያን ይደርብንና የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ለቅዱስ መርቆርዮስ ሰይፍ እንደሰጠው የሚናገር ተኣምር ይህ ነው። ቅዱስ መርቆርዮስ በጦርነት ውስጥ ሣለ የእግዚኣብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ተገልጾ ሰይፍ ሰጠውና በዚህ ጠላቶችህን ቅጣበት እግዚአብሔር የአሸናፊነትን ኃይል ሰጥቶሃልና ጠላቶችህን ነገ ድል ታደርጋቸዋለህ አለው። ዳግመኛም ንጉሱ ዳኬዎስ የክርስቲያንን ሃይማኖት ትቶ ለጣዖት ሰገደ አንተ ግን በሕግ ተጠብቀህ አባቶችህ ባስተማሩህ ሃይማኖት ፀንተህ ኑር ብሎ ነግሮት ከሱ ተሰወረ። ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በነደ እሳት የተጌጥህ ውጊያን በጀመረ ጊዜ ከጠላቶቹ ጋር ወዳጅህ፤ ሀብትና ጸጋን የተመላ ለሮሙ መርቆርዮስ የረዳህ ሞትን የማይፈራ ረዳትነትህ፤ ጻድቅም ቢሆን ሰማዕት አይገኝም ከወዲም ከወዲያም። የክርስቲያን ጠባቂ ቅዱስ መርቆርዮስ ሆይ ከአሕዛብና ከመናፍቃን ክርስቲያንንና ቤተ ክርስቲያንን ጠብቅልን። ጸሎቱና ቃል ኪዳኑ በረከቱ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይኑር ለዘለአለሙ አሜን። “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤”ኤፌሶን 6:18 በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።2ኛ ዜና መዋዕል 7:14 የሰማዕቱ መርቆሪዎስ በረከት ይደርብን አሜን🙏

SEYFU የተክልዬ ልጅ
SEYFU የተክልዬ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 July 2026 18:23:07 GMT
159
53
2
4

Music

Download

Comments

happy12162127
ነፂ😍 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲
2026-07-01 19:10:30
1
To see more videos from user @seyfu921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About