@viewer_1221: ሕይወት...ለሁሉም ሰው በሯን አትከፍትም። አንዳንዶች ወደ ሕይወትህ የሚገቡት...ሊያበሩልን አይደለም፤ እንድትጠፋ ነው። በመጀመሪያ...ፈገግ ይሉልሃል። ይቀርቡሃል። "እኔ ካለሁልህ ምንም አትጨነቅ" ይሉሃል። ግን...ጨለማ ሲመጣ...ከአንተ ጋር ለመቆም አይገኙም። የሚገርመው...እነሱን ለማስደሰት...ራስህን ታደክማለህ። ሰላምህን ታጣለህ። ህልምህን ታሳንሳለህ። በመጨረሻ ግን... እነሱ እንደነበሩ ይቀጥላሉ፤ የየምትደቀው አንተ ብቻ ትሆናለህ። ሰው ከአንተ ጋር መሆን የሚፈልግ ከሆነ...ከባድ ቀንህንም ይጋራል። ሲወድቅ ያነሳሃል። ሲጨልም ተስፋ ይሆንሃል። ነገር ግን... ጨለማህን የማይረዳ...ንጋትህን የማይመኝ... "ነጋ!" ብሎ የማያበረታታህ ሰው...በሕይወትህ ቦታ ሊኖረው አይገባም። ስለዚህ... ለማይገባው ሰው እየተለመንክ..."አኩኩሉ..." እያልክ አትኑር። የሚያከብርህ ሰው...ልመና አያስፈልገውም። የሚወድህ ሰው...ምክንያት አይፈልግም። የሚያደንቅህ ሰው... ዋጋህን ለማወቅ ሌላ ሰው አይጠብቅም። ራስህን ዝቅ አድርገህ የምታገኘው ግንኙነት... ከፍ አድርጎ አያኖርህም። እንግዲህ... "ነጋ!" ብሎ ተስፋ ከማይሰጥህ ሰው ጋር... "አኩኩሉ!" እያልክ ዕድሜህን አታባክን። ዋጋህን የሚያውቅ ሰው ይገባሃል፤ ልመናህን የሚጠብቅ ሰው አይደለም። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo
የእኔ እይታ
Region: SO
Wednesday 01 July 2026 18:33:50 GMT
Music
Download
Comments
aynadis ynesu :
ewnet new
2026-07-16 22:12:14
0
Souihe adem :
አይወርድም
2026-07-04 14:58:34
1
Belaya :
እውነት ነው
2026-07-08 01:00:04
0
tsige :
እውነት ነው 🙏🙏
2026-07-09 18:09:26
0
Haymanot💪✅ 💚💛❤️ :
ትክክል ግን ...🥰🥰🥰
2026-07-01 18:47:21
1
Haymi❤️🩹yemaryam ልጀ✝️ :
እውነት ነው
2026-07-01 19:19:50
1
with_me :
አመሰግናለው
2026-07-03 19:08:31
0
yihun eskih :
exactly ufff እንዴት ላመስግንህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-02 17:38:35
0
my. ነሥሯ :
እፍፍፍ ሁሉም ነገር ድካም ብቻ ታቃለህ ጫጫታ ወሬ አሉ ቧልታ የኔ ያንተ የማይባልበት ፀጥ ያለ ቦታ ናፈቀኝ 😥
2026-07-09 16:39:08
1
Haymanot💪✅ 💚💛❤️ :
ትክክል ነህ ነጋ ከማይልህ ሰው ጋር መጫወት
ትርፉ ድካም ብቻ ነው 😌😌
2026-07-01 18:54:53
2
Adama nazu💞❤️ :
❤️❤️🥰
2026-07-01 19:43:37
1
Mesi :
🥰🥰🥰
2026-07-01 18:48:24
1
✍️✍️✍️ :
🥰🥰🥰
2026-07-01 19:02:10
1
Ahmed Selam.?🕊🕊🕊 :
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-01 18:47:23
1
ይቅርታ ለልቤ🎶🔐 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-01 18:51:30
1
jossy :
🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌
2026-07-03 14:11:56
0
አላሁ :
👍👍
2026-07-04 09:37:48
0
Happy :
🥰🥰🥰
2026-07-10 18:31:11
0
አቲካ💞 :
👌👌👌👌👌
2026-07-09 11:37:58
0
ኡሙ አህላም💞 :
🥰🥰
2026-07-02 13:16:11
0
dmm :
🙏👍
2026-07-03 06:50:27
0
Ras_Addis :
🥰🥰🥰
2026-07-02 17:51:49
0
abrham466 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 16:12:18
0
user47336597322684 fafafa :
♥️
2026-07-12 18:15:13
0
MUSSA FAMILIES @ :
❤️❤️❤️
2026-07-01 18:46:44
1
To see more videos from user @viewer_1221, please go to the Tikwm
homepage.