@th.trang_270: AZTK 2.0 💓✨#xuhuong #sonduong #son #aztk #charlotte05

Charlotte
Charlotte
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 02 July 2026 01:52:51 GMT
1433
11
2
2

Music

Download

Comments

phuongami.bts
Phương Ami shop :
màu xinh quá
2026-07-02 04:50:41
0
th.duongrv
Sữa tươi đường nâu :
Iuuu thí
2026-07-10 05:51:38
0
To see more videos from user @th.trang_270, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

☆የትዕግስት መጨረሻው ብስራት ነው! ከጌታ የሚመጣ ድንቅ ብስራት። ሚሊዮኖች ከመሬት አልፈው በሰማይ ሲበሩ ምን አልባት አንተ የምትቀይረው ጫማ እንኳን አጥተህ ይሆናል። ካንተ የባሰ ደግሞ የሚለብሰው አጥቶ በባዶ የሚራመድ አለ እናም ታጋሽ ሁን። በተደራረበ ህንፃ ሲኖሩ ብዙ ክፍሎች ባዷቸውን ውለው ያድራሉ ወዲህ ደግሞ መጠለያ አጥቶ ብርድና ፀሃይ የሚፈራረቅበት ምድሪቷን ሞልቷታል አንተም አንዱ ብትሆን ታገስ። ከኅላም ከፊት ባዶ ቦታ ሞልቶ በአንድ መኪና ብቻውን እየሄደ ሽማግሌው በእግራቸው ሲኳትኑ ትመለከታለህ አንተም ትሆናለህ ቢሆንም ታገስ። ብዙዎች ተርፏቸው ሲደፉ አንተ የምትበላው አጠክ በርሀብ ትሰቃይ ይሆናል ታገስ። [وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَىْءٍ مِّنَ ٱلْخَوْفِ وَٱلْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ ٱلْأَمْوَٰلِ وَٱلْأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَٰتِ ۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّٰبِرِينَ] (ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡) {وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ} [البقرة 155] ብዙ ጓደኞችሽ አግብተው ወልደው እየኖሩ ነው አንቺ ገና አሁንም ትዳር ዘግይቶብሻል። ምንም ማለት አይደለም በአላህ ሙሉ እመነት እስካለሽ በደስታ እስከተገዛሽው በሱም ስለታገስሽ በእርግጥ ትበሰሪያለሽ። ሌሎች በምቾት ሲሰቃዪ እያየሽ አንቺ በበሽታ ትሰቃይም ይሆናል። ቢሆንም ታገሺ! [وَٱصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا ۖ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ حِينَ تَقُومُ] (ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡) 52:48

About