@betewali: ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል - ክፍል ፪ 👉🏾 የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ታቦት ከየትና እንዴት የመጣ ነው? መቼ? • በዮዲት ጉዲት ዘመን ታቦታት ለመጠበቅ ከአክሱም ወደ ዝዋይ ተወሰዱ። ከዚያም አባ ሌዊ በመልአኩ መሪነት የቅዱስ ገብርኤልን ታቦት ይዘው ወደ ቁሉቢ ደረሱ። 👉 በሚቀጥለው ክፍል ደገኛው አባት አባ ሌዊ ማን ናቸው? ከቁልቢ ገብርኤል ጋር የሚያያዘው የቅድስና ሕይወታቸውስ ምን ይመስላል??? #ቁልቢ_ቅዱስ_ገብርኤል_ገዳም #የገዳማት_ሕያው_ታሪክ #ገዳማት #Monastery #fyp @አንተነህ ዘዋልድባ @አንተነህ ዘዋልድባ @ይሩማሊስ ገዳማዊ - እመጓ እመ እጓል @መቅረዝ ሚዲያ MEKREZ MEDIA @@ sami - asbot 7 ዘ ደብረ ወገግ @አዱኛው የ 23 @ቤተ-አብርሃም ወደ ኢየሩሳለም ቁ2 🇮🇱✈️✈️ @21 barok
አንተነህ ዘዋልድባ
Region: ET
Thursday 02 July 2026 08:11:43 GMT
Music
Download
Comments
Mebi Kid :
ere ke Axum adelem wendme.
ke hawzen new. tikiklegna yehone tarok astelalif....
2026-07-25 04:52:11
2
hasene11a :
Wateeee😅
2026-07-25 05:02:50
0
fitsa14 :
abate hewete
2026-07-26 06:12:21
0
Martha :
are you sure; evidence???
2026-07-25 05:24:24
0
Teklay gebremicael :
ተሳስተሃል ወንድም ቁልቢ ገብርኤል ከ ሓውዜን ነው የሄደው
2026-07-18 03:00:44
29
በተስፋ :
በጭራሽ ወድሜ ተሳስተሀል የቁልቢው ገብርኤል የሄደው ከሰሜን ሸዋ ሞረት እና ጅሩ ወረዳ ከአሞዳሻ ከሚባል ገጠራማ ቦታ ነው
2026-07-25 13:57:52
1
Binyam :
ከሃውዜን ነው
2026-07-24 05:46:21
11
🅴🅿🅷🅸 σffι¢ιαℓ :
የፒያሳ ጊዮርጊስ ስራልን??? 🙏🙏
2026-07-24 12:01:01
1
Ze Aman :
axum sayhon Hawzen new ystekakel
2026-07-21 19:52:14
6
@2091 :
ወንድሜ ከዝዋይ ወደቁልቢ አመጣጡ የተዛባ መረጃ እየወጣ እየተነገረ ይገኛል ወንድሜ የታቦቱን አመጣጥ በቁልቢ ያሉትን አባቶች ካህናት ጠይቅ እውነተኛ መረጃ ታገኛለህ ይሄንን የፃፍኩል የእውነቱ ተደብቆ የተሳሳተ መረጃ እየወጣ እየተፃፈ ስለሆነ ነው።
2026-07-24 08:33:03
2
Erstu wudinh :
አባቴ፣ለደጅህ፣አብቃኝ፣
2026-07-02 17:38:33
19
Aaron Mozart :
አረ ከሀውዜን ደብረ ሃዋዝ ነው የመጣ ወንድም
2026-07-24 10:22:55
5
Tg Galhawzen :
አብዛኛዎቹ ታቦቶች እኮ ከትግራይ የመጣ ነው ታሪኮችን ማወቅ ደስ ይላል🥰🥰🥰
2026-07-25 17:41:43
1
Life is good :
ከአክሱም ሳይሆን ከሓውዜን ነው። አባቴ
2026-07-18 07:32:30
8
ermias Negash :
ወንድሜ ከሀውዜን በሚለው ይስተካከል
2026-07-24 15:55:00
2
ዲኮር :
ሰንት ነዉ
2026-07-02 10:24:58
6
Hailemariam :
ከቡልጋ ነው የሄደው
2026-07-23 20:03:33
2
Salilish Eshete :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-07-02 13:47:28
6
Kassa Chane :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-02 14:39:18
4
betty.12 :
አንትዬ ምርጡ ወንድማችን🙏🙏
2026-07-03 18:35:00
2
Erstu wudinh :
ስለቴን፣አስምርልኝ
2026-07-02 17:39:07
2
memrutesfaye :
እኔ ባለኝ መረጃ ያመጡት ራስ መኮነን ናቸው
2026-07-23 18:01:47
1
Aron Abraham :
ere yetesasate temhert new tabotu yemetaw ke HAWZEN ketema new 🙏🙏🙏
2026-07-24 09:11:05
1
Yednek Jumbe :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-07-02 18:57:44
1
liya mimi :
beweset Mesemer Melkt Asekemchalew Eyew
2026-07-26 10:28:21
0
To see more videos from user @betewali, please go to the Tikwm
homepage.