@haiyme1921: አንዲት እርጉዝ ሴት ከአንድ ዛፍ ጥላ ስር ተቀምጣለች ውሃ በጣም ጠምቷቷል። ከዛፉ የሚንጠባጠበውን ውሃ እጇ ላይ ማጠራቀም ጀምራለች ፣ እጇ ላይ ትንሽ ውሃ እንደተጠራቀመ አንዲት ወፍ ከላይ እየበረረች መጥታ ታስደፋታለች ይኸው ሁኔታ ለ3 ግዝያት ተደጋጋመ። በወፏ የተናደደችው ሴት ድንጋይ አንስታ ወረወረች ሚስኪኖ ወፍ ሞተች። ወፏ ከሞተች በኅላ ሴትየዋ ወደ ላይ ስትመለከት ትልቅ እባብ ከዛፋ ላይ ሲወርድ አየች።ልትጠጣ ስታጠራቅመው የነበረው ውሃ ለ3 ግዜ በወፏ አማካኝነት የተደፋው ውሃ ፣ውሃ ሳይሆን መርዝ ነበር። ነገሩን ስትረዳ የገደለቻት ወፍ ነፍሷን ያደነችላት ባለውለታዋ ነበረች ተፀፀተች። አንዳንዴ ህይወታችን ውስጥ ይገጥመናል።ፈጣሪ ልክ እንደወፋ ልኮ ከቀረበልን መርዝ ያድነናል እኛ ግን ለመቀወም ለማማረር እንፈጥናለን።ዉሃ የመሰለን መርዝ ይሆናል በተቀራኒውም። ዛሬ ህመም የመሰለን ለነገ ጥንካሬ ይሆናል። #ቤቱን_like_share_follow_ማድረጋችሁን_አትርሱ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለትኑር☦️🕊️🙏😍 #እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው💚💛♥

💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 02 July 2026 08:16:18 GMT
2838
164
10
10

Music

Download

Comments

genetta01
G𝑒𝑛𝑒𝑖 :
❤️❤️❤️
2026-07-04 02:46:34
0
mekdes.andarge21
mekdes.andarge21 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-06 13:43:09
0
emebet8318
Ⓔሳቂታዋ⏯ የተዋህዶ ልጅ✝️19$21ጠባቂዬ📚💖 :
🥰🥰🥰
2026-07-05 04:01:21
0
edu510586
Edu :
❤️❤️❤️❤️
2026-07-02 10:45:58
0
tigst1489
tgest💒🙏 :
🥰🥰🥰🙏🙏
2026-07-03 22:40:46
0
hewottekahy
𝕙𝕖𝕨𝕠𝕥 𝕥𝕖𝕜𝕒𝕙𝕪 :
♥️♥️♥️
2026-07-02 15:03:55
0
melkam724
ማርያምየ እናቴ የኔ ተስፋ🙏🥹❤️‍🩹 :
🥰🥰🥰
2026-07-02 12:33:12
0
user6603448669467
እግዛብሄር እረኛዬ ነዉ 🙏💖💝 :
🥰🙏
2026-07-04 07:27:12
0
nitsuhyeyelumamewa
N ነኝ 💞🦋 የM ታናሽ 🐅❤💞 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-02 08:24:01
0
soli.fikir6
soli fikir :
🙏🥰🥰🥰🥰
2026-07-08 18:36:50
0
To see more videos from user @haiyme1921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About