@shilohvisa: ዱባይ ኤምባሲ ፖሊስ ክሊራንስ የሚያረጋግጡበትን office ቀይረዋል። The embassy is still in Torhayloch tho. በፊት ጦር ኃይሎች አከባቢ የነበረው አሁን ተቀይሮ ጎሮ አከባቢ ወዳለው ሰንሻይን የአረጋውያን ማዕከል 1ኛ ፎቅ ላይ መተዋል ሰንራይዝ ሪል ስቴት አጠገብ ማለት ነው። ስለዚህ የፖሊስ ክሊራንስ ለማረጋገጥ ቀጠሮ የተሰጣችሁ ወይም አዲስ ቀጠሮ የምትፈልጉ ወደ አዲሱ ቢሮ እንድትሄዱ እናሳስባለን። ይህን ቪድዮ ዱባይ ፕሮሰስ ላላቸው ጓደኞቻችሁ ብትልኩላቸው ይጠቅማቸዋል። በዱባይ ኤምባሲ ዙሪያ ሌሎች መረጃዎች እንዲደርሳችሁ ገፃችንን follow አድርጉ። መልካም ቀን #ዱባይ #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ፓስፖርት #ፖሊስክሊራንስ #ዲያስፖራ
Shiloh Passport & Visa Service
Region: ET
Thursday 02 July 2026 10:31:10 GMT
Music
Download
Comments
haniሀኒ 👆⚡️🍫 :
አወ እኔም ሂጄ ተመዘገብኩ
2026-07-02 15:40:20
28
Nunusha :
ye police clearance lematsaf nw weyis lemaregaget brother esti nigeregen
2026-08-21 06:26:43
0
የወግዲዋ ነኝ :
በስንት ቀን ይወጣል ንገሩኝ
2026-08-22 14:11:16
0
mesii ፀሀይቱ :
እኔኮ ያቤዛ አይቻልም አሉኝ ቤዛ ሌላክል ነበረ እና ያለየጅሴ አይቻልም አሉኝልምጣአሻራ ሰጥች ምሴጅ ደረሱኝልእባክህ ንገረኝ በማርያም
2026-08-13 20:47:19
0
Hintala Abba fakkatu🫂🥺 :
online nw woyis???
2026-07-02 12:51:59
2
ሂታኒያ :
ለኤባሲ የሚከፈል ክፍያ አው እዴ
2026-07-25 10:45:47
0
Canaan apo :
ለሴቶች ያስፈልጋል እንዴ እሄ ክርላንስ ሚባለው ለዱባይ?
2026-08-11 14:38:01
0
Miki Miki :
ቪዛ ሳይመጣ ፖሊስ ክሪላንስ ማውጣት ይቻላል
2026-08-06 15:42:00
0
ይሁን በቃ :
ሰሚት ነዉ ወይስ ሰሚስ
2026-08-16 10:19:45
0
Abdi :
ስልክ የላቸውም
2026-07-14 15:51:29
0
kid16🙏 :
ለሴት ፖሊስክሊራንስ ያሰፈልጋልእንዴ
2026-08-05 13:43:19
0
የረብ ምኞቴን አሳካልኝ ✔️✔️ :
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ♥️👍👍
2026-07-02 15:20:10
5
Tig🇪🇹🇬🇧 :
ወንድም ንገረኝ ዱባይ ጀማሪ መሄድ ይችላል
2026-08-02 11:17:39
0
ማስ ዬዱራሜ ሊጂ 777💪🏾🇪🇹🇷🇺💪🏾 :
ፖሊስ ክልራስ እየታሳጣ ናዉ ዎይ ታጃማሮዋል ዎይ
2026-07-18 17:22:28
0
Aነኝ 👈ወሎየው :
ተሰቃይቸ ደረሰኝ
2026-08-08 10:53:30
1
የእናቴ ልጅ :
ጥቁር አበሳ የሚባለውስ
2026-07-18 20:09:08
0
Jesus my salvation and rest :
ውሽት ነው
2026-07-16 03:45:51
0
We are trying. :
ስንት ብር ይፈጃል ብሮ
2026-07-20 18:28:28
1
ደገነቱ ማርያም ኣለች :
እና መስግናለን
2026-07-10 20:28:58
1
jemila@1214 :
እውናትህነው ወንድሜ
2026-07-02 15:00:48
4
wed :
ኧረ የመቸነው
2026-07-03 09:56:42
0
demsew gebremeskel :
💕💕💕💕💕💕💕
2026-07-05 04:14:56
1
desu :
መቸ ነው የቀየረው ሸጋ🥰🥰🥰
2026-07-02 20:42:37
0
ethio_tikus_news :
UAE Embassy bro Thanks for ur info
2026-07-02 20:38:14
1
To see more videos from user @shilohvisa, please go to the Tikwm
homepage.