@hussi3639: ወንድ ልጅ ደካማ የሚያስብሉት ብዙ ነገሮች አሉ ::ከነዚህም መካከል አስተሳሰቡ ነው ::አንድ ወንድ ወንድ የሚያስብለው ልቡ ነው እንጂ ሰውነቱ ወይም አለባበሱ አይደለም ::እና ደካማ ስላችሁ ቀጭን የሆነ ወይም ሰውነቱ ደልደል ያላለ እንዳልሆነ እወቁ ::በፍፁም እነዚህን ንግግሮች አትጠቀም እስኪ ጥቂቶቹን እንመልከት 👉 1:"እንዳልሽው ይሁን " ሴት መሪ እንጂ ተከታይ ወንድ አትፈልግም :: 2:"በሚረባውም በማይረባውም ይቅርታ " የነሱ ጥፋት ከሆነ ይቅርታ ማለት ያለባቸው እነሱ ናቸው " 3:"እባክሽ እንዳትተይኝ " እንደዚህ የምትል ከሆነ የወንድ አሰዳቢ አተ ነህ 🤗 4:"ሁሌ ሙገሳ " አተ አድናቂ ሳትሆን አሰልቺ ነህ 🤫 5:"ያላንች መኖር አልችልም " ለምን ገደል አትገባም ስትፈልግ እንጦሮጦስ አትገባም she don't care ደሞ አትጃጃል ግጥም አድርገህ ትችላለህ :: 6:"ላንች ስል እቀየራለሁ " mr ልፍስፍስ ለራስህ ስትል ተቀየር "ደሞ ከመቀየርህ በፊት ሴት ከደረሰበት አትድረስ
husi😘
Region: ET
Thursday 02 July 2026 12:01:34 GMT
Music
Download
Comments
ያአብሰRa🌾 :
you are right
2026-08-29 14:18:03
0
cr7 :
beteley 4
2026-08-28 10:12:56
0
H :
ይመቸኝ
sigma here💪
2026-08-29 17:39:59
0
Mahi 15 :
ስልኬ ተበላሽቷል ወገን ምን አለ ለ3 ደቂቃ ሙሉ ጠብቄ ምንም አላለኝም ንገሩኝ
2026-08-28 13:55:44
3
አብርሽ የጋጋ ልጅ 🌴🌴🌴🌴🌴🌴 :
menw
2026-08-29 15:16:56
0
Shukra Husen :
እንደኔ ጉድለትን ለማያት በጉግት ያጠበቃ ወዬ በሉኝ
2026-08-29 16:15:10
1
deguwale Derese 5103639998590 :
ትክክል ነሽ
2026-08-28 18:43:25
0
miko man :
rispekt tenkiw bro ለዛ ነው የተወቺኝ ምንም አላጎደልኳትም 🙏🙏
2026-08-28 08:55:09
2
jon#+💀 :
ይመችህ🤞🤞🤞
2026-08-28 08:52:57
1
ሀይሩ123 :
በጥሁፍአለ😊
2026-08-28 16:48:33
0
አስሚድ ለቤዘ :
በትክክል
2026-08-28 17:31:32
0
ሠውለሠው :
rispekt tenkiw bro ለዛ ነው የተወቺኝ ምንም አላጎደልኳትም 🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪ክብርይሥጥኽ
2026-08-28 15:56:41
0
@giveoflove(@23) :
lek neh bro keswa metebeke new senef yabalegn
2026-08-28 13:46:11
1
ማሜ ሀበሻ :
ኡነት ነው
2026-07-03 17:28:25
7
𝕖𝕞𝕒𝕟 :
እ የት አለ 😳😳😳
2026-07-03 21:09:37
3
Teka ጴንጤ ✝️ :
ኢየሱስ የግል አዳኝ አድርጎ ያልተቀበለው ወንድ
2026-08-28 21:59:15
0
Rabiya :
☺️ytal
2026-07-03 18:46:33
2
ᵐʸ ˡⁱᶠᵉ ⁱˢ ⁱˢˡᵃᵐ :
👌👌👌
2026-07-03 19:16:12
2
al :
@aman28
2026-07-04 07:14:09
1
ኢትዮጵያዊ :
🥰🥰🥰
2026-07-03 02:28:47
2
Yewhans Hagos 12 :
🥰🥰🥰
2026-08-29 08:52:02
0
ሳጃው የማዘርዋ :
👌👌👌👌
2026-08-28 12:39:40
1
Alshems :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-29 05:22:00
0
M A :
🙏🙏🙏
2026-08-29 12:27:38
0
beki :
🥰🥰🥰
2026-08-29 07:50:04
0
To see more videos from user @hussi3639, please go to the Tikwm
homepage.