@travelworldwithash: The Library at Lund University - One of Sweden’s most iconic academic spaces. #Lund #Sweden #StudyAbroad #ExploreSweden #TravelSweden

travelworldwithash
travelworldwithash
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 02 July 2026 12:59:48 GMT
662
37
2
2

Music

Download

Comments

vika465049
Vika :
💗💗💗
2026-07-04 11:39:37
1
To see more videos from user @travelworldwithash, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሰዎች 'Selfish' (ራስ ወዳድ) መሆን ሁልጊዜ ከመጥፎ ማንነት አይመጣም፤ አብዛኛውን ጊዜ ከተሰበረ ደግነት የሚወለድ መከላከያ (Defence mechanism) ነው!🙌 ​በሕይወታችሁ ውስጥ ለሁሉም ሰው ድልድይ ለመሆን አትሯሯጡ። ደግነታችሁንና ቅንነታችሁን አላግባብ የሚጠቀሙ ሰዎች፣ መጨረሻ ላይ እናንተን ሰብረው ያላችሁን መልካምነት ይገድሉታል፦ ​ለሁሉም ሰው ሲባል ራስን መስዋዕት ማድረግ... ደግነት ሳይሆን የራስን ማንነት ማጣት ነው። ​እናንተ ለረዳችኋቸው ሰዎች ሁሉ... በችግራችሁ ሰዓት ከጎናችሁ እንዲቆሙ አትጠብቁ፤ አብዛኞቹ ሰዎች ዋጋችሁን የሚያውቁት ስታጡላቸው ብቻ ነው። ሰዎችን ለመርዳት ስትሉ የራሳችሁን Mental health እና ሰላም አሳልፋችሁ አትስጡ። ለራሳችሁ ወሰን (Boundary) ማበጀታችሁና NO ማለታችሁ ራስ ወዳድነት ሳይሆን ራሳችሁን የመጠበቅ ብልህነት ነው። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች 'ራስ ወዳድ' የሚሏቸው ግለሰቦች፣ ትላንት ለሁሉም ሰው ሲሉ ራሳቸውን የሰጡና ደግነታቸው በአስመሳይነት የተመለሰላቸው ናቸው። ​ደግ መሆን ውብ ስብዕና ነው፤ ነገር ግን ደግነታችሁ ወሰን (Boundary) ከሌለው ሰዎችን ሳይሆን እናንተን ያፈርሳል። ለራሳችሁ ሰላምና አእምሮአችሁ ቅድሚያ መስጠት 'Selfish' መሆን አይደለም። ለሚገባው ሰው ብቻ መስጠትንና ለሰላማችሁ ሲባል 'NO' ማለትን ልመዱ። 🤍✨ Being kind is a virtue, but setting boundaries is a necessity. Don't let ungrateful people drain your light until you become cold. Help when you can, but protect your peace first. በርቱ! አመሰግናለሁ! Your Healing Corner - Gentle words for tired souls. 🤌🥰 #MyDeepThoughts #ProtectYourPeace #BoundariesAreHealthy #SelfCareFirst #MindsetShift

About