@misgna52: የአዲሱ ትውልድ ቁጭትና የነገን ዕጣ ፈንታ በራሱ እጅ የመወሰን ፍላጎት ነፀብራቆች! በዚህ ምስል ላይ የሚታየው የአማራ ፋኖ ኮማንዶ የምርቃት ትዕይንት፣ ተራ ወታደራዊ ምርቃት ሳይሆን በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ አንድምታ ያለው የመሠረታዊ እይታ ለውጥ ማሳያ ነው። ፋኖ ከአነስተኛ የሽምቅ ተዋጊነት መንፈስ ወጥቶ ወደ ተደራጀና ወደ ሰለጠነ ልዩ የኮማንዶ ኃይል መሸጋገሩ፣ የትግሉን ወታደራዊ ብስለት ያሳያል። ታሪክ እንደሚያስረዳው፣ የአንድ ትግል አሸናፊነት የሚለካው በመሣሪያ ብዛት ሳይሆን በሞራል ልዕልና ነው። የአማራ ፋኖ አሸናፊነት ምስጢር የሚያካሂደው ውጊያ የህልውና ትግል በመሆኑ፣ ተዋጊው ለዓላማው ያለው ፅናትና ታማኝነት ከማንኛውም መደበኛ ጦር ይበልጣል። ይህ የቪዲዮ ምስል የሚያሳየው ወጥ የሆነ ስነ-ስርዓትና ፋኖ በምስራቅ አፍሪካ ክስተት የሆነ የራሱን ኃይል እያደራጀ በኃይልም ሆነ በዲፕሎማሲ እየተመነደገ ያለ፣ እጅግ ፈጣን የሆነ የጠመንጃ አቢዎትን ያነገበ፣ ትውልዱ ታሪኩን እየፃፈበት ያለ ትግል መሆኑን ነው። ከአማራ ፋኖ ድል አድራጊነት በስተጀርባ የሰለጠነ የተደራጀ እና የሚታገልለትን ዓላማ ጠንቅቆ የተረዳ ኃይል በመኖሩ በዘመናዊ የጦርነት ስልት ውስጥ እጅግ ድንቅ የሆነውን የውጊያ ስልት በብቃት እየተገበረ ይገኛል። ይህ ደግሞ በቴክኖሎጂ የበልፅገናል የሚለው የአብይ አህመዱን የብልፅግናን ስርዓት ሳይቀር በቆራጥነትና በህዝብ ትብብር የማሸነፉ ምስጢር ነው። የፋኖ ትግል መነሻው በኢትዮጵያ ለዘመናት የቆየው የፖለቲካ መዋቅር አማራን ያገለለና ለጥቃት ያጋለጠ ስር የሰደደ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ህልውናውን ሊያጠፋው ስለሆነ ነው። በቪዲዮ ምስሉ ላይ የሚታዩት የፋኖ ኮማንዶ ተመራቂዎች፣ የአዲሱን ትውልድ ቁጭትና የነገን ዕጣ ፈንታ በራሳቸው እጅ የመወሰን ፍላጎት ነፀብራቆች ናቸው። የቀይ ቦኔት ለባሾቹ የኮማንዶ ተመራቂዎች፣ የአማራ ህዝብ ከዚህ በኋላ ተጠቂ ሳይሆን በፋኖ የመጫወቻ ሜዳው እንደተቀየረ ማሳያ መሆኑን ያበስራሉ። የአማራ ፋኖ ትግል በጊዜያዊ ስሜት የሚነዳ ሳይሆን፣ በስልጠና የታገዘ፣ በዓላማ የፀና እና በታሪክ የተቃኘ ግዙፍ ኃይል ነው። የአሸናፊነቱ ምስጢር በፍትህና ህልውና ጥያቄው ላይ በተገነባው የማይበገር ስነ-ልቦና እና በህዝባዊ መሰረቱ ላይ የተመሰረተ ነው። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከአማራ ፋኖ ውሳኔ ውጭ ሊሆን አይችልም። ቋሚ ምስል፦የጀግናው ሻለቃ አንሙት ያዛቸው ልጆች የኮማንዶ ምርቃት ©Birhanu Chalie Demelash https://www.facebook.com/share/1BMtrRDfpz/
misgna
Region: ET
Thursday 02 July 2026 13:05:41 GMT
Music
Download
Comments
ብላብላ :
ጀግና ወደፊት 🥰👍👍👍👍👍👍🙏
2026-07-03 15:49:55
6
zole :
2026-07-04 13:28:23
0
ኤርሚያስ :
2026-07-03 22:39:13
0
Ayene Belay :
ይችላን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዘሜ
2026-07-03 15:57:01
1
rontabalali :
👍🥰🥰👍
2026-07-03 14:06:39
0
የበለሰው :
2026-07-03 17:48:53
0
ኪሩቤል ባላገሩ⓬💞👌 :
2026-07-03 06:40:37
0
Yonas Canchama :
2026-07-03 08:09:54
0
ነጃሽ@143 :
yemsrak Africa kurat y 🇪🇹tesfa bertulen 🥰🥰🥰
2026-07-04 10:55:30
0
tegbaru❤❤❤❤😘 :
ፍኖየዩየየ
2026-07-03 11:48:38
0
mulu 13 :
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
2026-07-04 05:03:22
0
ዮቶር /Yotor/ :
go a haed❤️❤️
2026-07-03 16:51:43
0
tade tekle :
ሺ ሁለኑልን
2026-07-03 16:30:09
0
desalegne :
ዋው
2026-07-04 05:21:35
0
zeru :
ሲጀመር ከላይ ነው የተላከው 🥰🥰🥰🥰🥰 ትለያላችሁ
2026-07-04 09:33:26
0
አም-ኀራ :
ወይኔ ብርሽ
2026-07-03 15:05:44
0
يوسف :
እ
2026-07-04 12:41:16
0
Ek19 :
የእውነት አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን🙏🙏
2026-07-04 07:37:29
1
ydengelleje :
ጀግናዉ ወደፊት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-03 19:54:35
0
A-B-D Gunners 🧿 :
እኔየ አሁን ወንድ እባላሁይ
2026-07-03 17:55:24
0
Etenesh :
2026-07-02 20:13:15
0
To see more videos from user @misgna52, please go to the Tikwm
homepage.