@ssked75: እህቴ በዚህ ሰአት የራስ የሆነን ሰው ማግኘት ትልቅ ስጦታ ነው 😍 ታማኝ ከሆነ ደግሞ ላንች ከለላ ነው ሰላም ያለው ሰው አገኘሽ ማለት ህይወትሽ አበራች ማለት ነው🥺😍 ሴት ልጅ ለባሏ ማድርግ ያለባት አምስት ነገሮች 👇 1. የሆነ ጥፋት አጥፍተሽ ባልሽ ሲመክርሽ አዳምጭ መርሀባ በይ 😍 መርሀባ በማለትሽ ያጠፋሽውን ይረሳዋል 2. ሌሎች ሲያጠፉ ከሌሎች መማር 😍 3. ለውዱ ባልሽ የረፍት ጊዜ መስጠት ደክሞት ከሆነ እንድተኛ ፍቀጅለት✅ 4. ባልሽን ማሞገስ ንጉስ እንደሆነ ንገሪው ይኮራብሻልና😍 5. በባልሽ አለማፈር ምንም ይሁን ምን ባልሽ በላጭ እንደሆነ ማመን አለብሽ በባልሽ ኩሪበት ቀብረር በይበት💪❤ ያከብርሻልና ቅሬታሽን በኮሜንት አሳውቁ እዚህ ድረስ ካነበብሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ 🤲 #habeshatiktok ❤ #foryoupage #viralvideo
ክብር ለሴት ልጅ..✍️
Region: AE
Thursday 02 July 2026 13:43:26 GMT
Music
Download
Comments
ታማኟ ከሩጋ👌Ⓗ🇪🇹 :
አሚን ወንድሜ እደኔ ደስያለው ያነበበ👌
2026-07-02 21:26:19
323
𝄞የሀሙድ𝄞እህት🔐🦋👑 :
ላነብ ስል መዳሜ ጠራችኝ እንድመለስ ላይክ አረጉኝ😢
2026-07-03 11:57:57
246
Z ነኚ ህልመኛዋ💗💗 :
አንተም እርጀም እዲሜ ያኖርህ ዉንዲሜ እናመስግናለን🥰🥰🥰🥰
2026-07-02 13:54:58
65
አፍቃሪዋ❤ :
የኔ መከካሪ ወድም ክበርልን ደስ እያለኝ ነው ያነበብኩት ሁላችንም ታማኝ የሆነውንና ቤተሰቦቻችንን አክባሪ እናንም አፍቃሪ የሆነውን አላህ ይስጠን 🤲🤲🤲 አሚን በሉ 🥺🥺 ተዋዶ መለያየትን አላህ ይያዝልን 🤲🤲🤲 ሂወታችንን በደስታና በፍቅር የተሞላ ያድርግልን🤲🤲🤲 የኛ ከምንለው ሰው ጋር አተ ትብስ አች ትብሽ እየተባባልን የምንኖረው የማያልቅ ፍቅር አላህ ይስጠን 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲 እህት ወድሞቸ በትዳርና የኔ በምትሉት ሰው ምሀል ሶስተኛ ወገን እዳታስገቡ አማካሪ መስሎ ያለያያል ወላሂ 🥺🥺🥺ሰው ሁኖ የማይጋጭ የለም ግን በፍቅር ተመካክራችሁ ፍቱ ።። አላህየ የምንወደውን ሰው እዳታሳጣን 🤲🤲🤲🤲
2026-07-22 16:59:23
21
𝑓𝑖𝑘𝑖𝑟🌹👈 𝑓𝑖𝑘𝑖𝑟🌹👈 :
አሜን ወድሜ እንደኔ ደስ ብሎት እስከመጨረሻው ያነበበ ላይክ
2026-07-03 04:18:59
47
ዐድ ልቧ⚔️🤟👸 :
እንደኔ ተመሥጦ ያነበበ ወዬ በሉኝ መርሀበ ወንድሜ ሺ አመት ኑር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 17:13:54
16
ሀያት 🛖የትዝታ ቤት :
የልጆቼ አባቴ ጠንካራው ጎኔ በምን እንደሚገልጽህ አላውቂም ብቻ አንያህንም አሄራህን በደስታ በኢማን ያስስትክ🤲የቤቴ ጌጤ ውዱ በሌ ወላሂ ሆኖልኝ ባደባባይ ጀግንነቱ ♦️ባወራሁለት መቼም መቼም ወድሃለው 💞💞💞💞💞
2026-07-05 06:49:00
13
ፈቲ ነኝ ሰደተኛዋ :
አሚን ለንቴም እርጀም እድሜ ያኖረህ ወንድሜ thanks
2026-08-10 21:42:13
2
user59079311865 :
ትምርት ቤቴ ነህ ወንድሜ
2026-07-03 15:27:39
12
እድል :
ውንድሜ ውድሃለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-12 12:41:05
6
ታማኞ❤ :
አብባቹ ንገሩኝ🥺 ስራ ላይ ነኝ😔😁
2026-07-03 08:50:15
16
eyu :
ቅዱስጊወርጊስይጠብቅልኝ
2026-07-03 06:15:40
7
ማራማዊት :
አደኛውና አምሥተኛው በጣም ወደዲኩት የኔ ውዲ ባል ሁሌም ንገሥልኝ መካራዬ 🥰🥰🥰እደኔ የተመቸው ላክ
2026-07-14 09:47:24
2
ቅምጥልነኝ 🌹 የሸዋዋ መብረቅ🔥🔥💪🌹 :
ድግልማርያምትጠብቅህ ወድሜ🌹🙏🙏
2026-07-03 06:45:33
6
የሚካኤል ልጅ🤲🙏 :
አሜን እስከመጨረሻው ድረስ ያነበበ👍👈❤️
2026-07-17 17:02:33
1
𝓱🧕 :
ወድሜባለህበትአላህይጠብቅህ ያማረሂወትአላህይወፍቅህያረብ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 10:19:05
2
🇪🇹 💔 kal💋የጅሩ💋ልጅ :
አሜን ወድሜ ላተም እረጅም እጀራ ይስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-03 22:01:05
1
ዘበነ ይልማ :
ጾታ ትመርጣለህ
2026-07-29 15:31:51
0
ሀዩነኝ🦋 ናፋቂዋⒽ🦋 :
አማንወድምአላህለሁሉምሰዉ አላህየረፈትእጀራይጠንያረብ እናእደኔከትመቻችሁ ሸረአሮጉ🙏ወድድ♥️♥️♥️♥️♥️
2026-07-03 08:54:20
1
Tt ነኝ ቆፍጣናዋ🦋🇦🇪🇪🇹 :
አሚን ምኞቴ ነው እተገብረዋለሁ🥰🥰
2026-07-03 06:25:00
1
➴𝑙𝑖𝑗 𝑠𝑢𝑠𝑢🦋🖤 :
አንተም እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እናመሠግናለን 🙏♥️♥️♥️♥️♥️
2026-07-03 11:32:00
2
Elu pretty 🤌🫠 :
እኔጋ ብቻ ነው 😳ወይስ ሁሉም እንግሊዘኛ ያውቃል🤔
2026-07-31 23:42:59
1
Haset @@21 :
tanxs wendimachin 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-05 17:41:17
2
የግሽኗ እናቴ :
አሜን ወድሜ ፈጣሪ አተንም ባለህበት ይጠበቅህ🥰🥰🥰
2026-07-12 20:15:31
2
اتق الله نفس :
አሚንን
2026-07-02 21:51:04
1
To see more videos from user @ssked75, please go to the Tikwm
homepage.