@shakib.vai8281:

❤️SHAKIB(J)❤️
❤️SHAKIB(J)❤️
Open In TikTok:
Region: BD
Thursday 02 July 2026 14:54:57 GMT
152
19
1
3

Music

Download

Comments

sadikul.islam.sai2
Sadikul Islam Saim :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-02 15:26:03
0
To see more videos from user @shakib.vai8281, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

''በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው የፈፀመችው'' ከቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዓለም አቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ....
''በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው የፈፀመችው'' ከቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዓለም አቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ.... "በሬ ሆይ ሳሩን እንጅ ገደሉን መች አየህ!"ይባል የለ? በአሁኑ ወቅት በአንዳንድ ማኅበራዊ ሚዲያዎች፣ አርቲስቶችና አዝማሪዎች አካባቢ ለጊዜያዊ ጥቅምና ለዕይታ (views) ማሳደጊያ ሲባል፣ ዓለምን በታሪኩና በጥበቡ ያስደመመውን የታላቁን ፃድቅና ንጉሥ የቅዱስ ላሊበላን ስም ካልዋለበት በማዋል የታሪክ መዛባትን ለመፍጠር ሲታትሩ እየታዘብን እንገኛለን። ማንነታቸውና አመጣጣቸው በውል እየታወቀ፣ በየማኅበረሰቡ ቤት በጧት እየዞሩ በዘፈን መልክ ልመናን እንደ ሥራ ቆጥረው ለሚንቀሳቀሱ አባ ውዴ ወይም ሃሚና ለተባሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች የቅዱስ ላሊበላን ስም መስጠት እጅግ አሳፋሪ፣ የድንቁርና ጥግና የታሪክ ፍልሰትን የሚያስከትል ተግባር ነው። ይህንን መሰል ስም ማጥፋት በሕግም ጭምር የሚያስጠይቅ ከባድ ወንጀል መሆኑ ታውቆ፣ እነዚህ አካላት በአስቸኳይ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በጥብቅ እያሳሰብን ላጠፉት ጥፋት በሕዝብ ፊት ቀርበዉ ወይም በማንኛዉም ሚዲያ ቀርበዉ ይቅርታ እንዲጠይቁ ከወዲሁ እናሳስባለን! ከሁሉም በላይ ሊሰመርበት የሚገባው እውነታ፦ እነዚህ አካላት በቅዱስ በቅዱስ ላሊበላ ከተማም ሆነ በዙሪያዋ ባሉ አካባቢዎች በምንም መልኩ የማይታወቁ፣ በታሪክም ሆነ በጂኦግራፊያዊ መገኛቸው ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ምንም ዓይነት ቁርኝት የሌላቸው መሆኑን ነው። በመሆኑም፣ በልመና ባህል ውስጥ የሚታዩትን እነዚህን የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ በገናናው ንጉሥ ስም መሰየም የዓላማ እና የይዘት መደበላለቅን የሚፈጥር ስህተት ነው። ፪. የቅዱስ ላሊበላ ሕዝብ እውነተኛ ማንነት እና የማኅበረሰቡ እሴት የቅዱስ ላሊበላ ሕዝብ ታሪክን፣ ሃይማኖትንና የሥራ ባህልን አጣምሮ የያዘ ኩሩ ማኅበረሰብ ነው። የአካባቢው ነዋሪ መገለጫዎች የሚከተሉት መሆናቸውን ማንም ሊመሰክረው የሚችል ሐቅ ነው፦ ታታሪነትና ሥራ ወዳድነት፦ የቅዱስ ላሊበላ ሕዝብ ልመናን ፍጹም የሚጸየፍ፣ በራሱ ላብና ጥረት መኖርን እንደ ትልቅ ክብር የሚቆጥር በሥራ ብቻ የሚያምን ማኅበረሰብ ነው። እንግዳ ተቀባይነትና ርኅራኄ፦ቅዱስ ላሊበላን መሠረት በማድረግ፣ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የመጡ አቅመ-ደካሞችና ችግረኞች በአካባቢው ቢገኙም፣ ሕዝቡ እነዚህን ወገኖች በደግነት፣ በፍቅርና በሕክምና በመንከባከብ የሚይዝ እንጂ የሚያገል አይደለም። ሀቁ ይህ ሆኖ እያለ፣ አንዳንድ ነገሮችን በጥልቀትና በሰፊው ማየት የተሳናቸው፣ ለታሪክ ግድ የሌላቸውና ችኩል አካላት፣ ታሪካዊውን የቅዱስ ላሊበላን ማኅበረሰብ ከልመና ተግባር ጋር አያይዘው ለማይመጥነው ስም በመስጠት የታሪክ ብልሹነት ለመፍጠር ሲታትሩ እየታዘብን እንገኛለን ። ማሳሰቢያ የአገር ቅርስና የታሪክ አሻራ የሆነውን የጻድቁን ንጉሥ ስም በማኅበራዊ ሚዲያ ስም ማጥፋትና ማጠልሸት፣ የማኅበረሰብን ክብር የሚነካ ከመሆኑም በላይ በሕግ አግባብ በስም ማጥፋት (Defamation) ወንጀል እንደሚያስጠይቅ ሊታወቅ ይገባል። የታሪክ ስህተትንና ፍልሰትን እያመረቱ ያሉት አካላት ካልተቆጠቡ፣ ጉዳዩ ወደ ሕግ አደባባይ የሚወሰድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።በመሆኑም፣ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይህንን ታሪካዊ ስህተት በመፈጸም የገናናውን የቅዱስ ላሊበላን ስም ካልዋለበት በማዋልና የታሪክ ፍልሰትን በመፍጠር በማኅበረሰቡ ላይ ማዕበል ያስነሱ፣ ስም ያጠለሹና ያዋረዱ አካላት በሙሉ የፈጸሙትን ስህተት በአደባባይ አምነው በመቀበል፣ ጉዳዩ በሚመለከተው ማኅበረሰብ ፊትና ስሙን ባጠለሹበት በማንኛውም የሚዲያ አማራጭ (ማኅበራዊ ሚዲያም ሆነ መደበኛ መገናኛ ብዙኃን) ላይ በአስቸኳይ ይፋዊ የይቅርታ ጥያቄ እንዲያቀርቡ በጥብቅ እንጠይቃለን፤ ይህ ካልሆነ ግን የታሪክ መበላሸትን ለመከላከልና የማኅበረሰቡን ክብር ለማስጠበቅ ሲባል ጉዳዩን በሕግ አግባብ እስከ መጨረሻው የምንገፋበት መሆኑን እናሳስባለን። ታሪክ የጋራ እሴት ነው፤ እሱን መጠበቅ ደግሞ የአሁኑ ትውልድ የሞራል ግዴታ ነው፡፡ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። Via:- የቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዓለም አቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት
Big Brother (2018) | Don't Mess with the Marine-Turned-Teacher 🥋 Donnie Yen steps into the classroom as Henry Chen, a former US Marine turned high school teacher, and he is definitely not the kind of teacher you want to prank 🤪🎯.  This scene perfectly captures the film's mix of high-stakes action and heartwarming high school drama. The so-called
Big Brother (2018) | Don't Mess with the Marine-Turned-Teacher 🥋 Donnie Yen steps into the classroom as Henry Chen, a former US Marine turned high school teacher, and he is definitely not the kind of teacher you want to prank 🤪🎯. This scene perfectly captures the film's mix of high-stakes action and heartwarming high school drama. The so-called "poor-performing students" 🤦‍♂️ decide to welcome their new teacher with a classic ceiling prank: a bowl of water strategically placed above the door. They eagerly record the moment, hoping for a viral video of their teacher getting soaked 🤳😂. But this isn't just any teacher—this is Donnie Yen. When he walks through the door, he not only avoids the trap with superhuman reflexes but also immediately identifies the prankster. Instead of punishment, Henry offers a deal: Answer three questions correctly, and you can skip class. The student, thinking he's found an easy escape, confidently answers the first question: "What are the chemical constituents of cigarettes?" The student answers Nicotine and Carbon Monoxide correctly, and Henry actually lets him go! 👋🚶‍♂️ The rest of the class, seeing how easily their friend walked out, start to get restless. The students are completely underestimating their new teacher. Knowing they plan to disrupt the class, Henry steps up the game. He pulls out a pack of firecrackers (which the students secretly had), and with a swift, calculated move, sets off the classroom's fire sprinkler system! 🚿💧 Standing calmly under his umbrella amidst the chaos, Henry delivers his final, unforgettable welcome: "Welcome to my class." ☔️😎 This scene sets the tone for the movie: an unconventional teacher who uses his unique military background and deep care for his students to teach them life lessons far beyond the textbook. It's a fun blend of comedy, action, and surprising heart ❤️✨.

About