@seble1993: ''መተት ሊያደርግባችሁ የሚፈልግ ሰው በመጀመሪያ 8 ጥያቄዎችን ይጠይቃል ይላል… አድምጡት! ?👇👇👇🤭 በነገራችን ላይ፣ አንድ የማውቀው ሰው “መተት/ድግምት ተደርጎብኛል፣ ሕይወቴ ተበላሽቷል” 😶ሲል ሰምቼዋለሁ። እኔ ግን የምለው፣ የሰውን ሕይወት አበላሽተን ምን እንጠቀማለን? ይህ ሁሉ ከምቀኝነትና ከመጥፎ አስተሳሰብ የሚመጣ ነው። አንድ ነገር ትዝ ላካፍላችሁ 👉 አንድ ሰው በቃለ መጠይቅ ላይ “ባህሪህ ምንድን ነው?” ተብሎ ሲጠየቅ፣ “እኔማ እንደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ምቀኛ ነኝ!” ብሎ አስቆኝቶ አረፈው። 🤭😆 ለማንኛውም፣ የመተትና የድግምት መንፈስ የተወገደ ይሁን! 🙏
Seble
Region: US
Thursday 02 July 2026 17:42:04 GMT
Music
Download
Comments
༆ꨄ︎አ⃠ፀ⃠ደ⃠𖣘🦋 :
ቅዱስሚካኤል አባቴ😥አደራህን🤲አውጠብቀኝ🤲😥
2026-07-03 01:04:17
22
ጊዜ ዳኛ ነው🫅🌗 :
እኔ ግን አልፈራም እግዚአብሔር አለ🙏🙏🙏
2026-07-03 02:04:51
12
Binet Mohammed📿🕌🕋💜 :
አላህ ይጠብቀን
2026-07-02 22:39:19
20
.🌸𝙢𝙖𝙧𝙖𝙣𝙖𝙩𝙝𝙖👑 :
ኢየሱስ ያድናል🙌
2026-07-03 01:53:13
6
ጋሽ ጀንበሩ✊🏿🫡 :
እግዛብሄር ይጠብቅ 🙏
2026-07-03 00:15:55
5
Helen@httypio :
Eyesus yadenl🙏🙏🙏🙏
2026-07-02 23:19:07
6
አዩ የድንግል ልጅ :
me
2026-07-03 02:45:11
0
selam :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-07-03 01:14:55
1
እስከሚያልፍ ያለፉል :
አላህ ይጠብቀን
2026-07-03 00:42:56
1
Tg Gal tg 👑 444 🦋 :
🙄
2026-07-02 22:35:08
1
my ቦረና 🦋💃🐅☦️🌻🌼 :
እእ😭😭😭😭
2026-07-02 22:26:10
1
KifleA. :
awkward!
2026-07-02 18:25:04
2
ሰጠኝ መርቆ ጉዳቴን አውቆ የእናቴ ናፍቂ :
እግዚአብሔር ይጠብቀን
2026-07-03 02:23:33
0
🥀🥀 :
በትክክል ወንድሜ
2026-07-03 00:43:42
1
SA :
k, v
rimml
2026-07-02 23:24:36
1
زهره حسين :
والله صحيح 💔💔💔
2026-07-02 22:17:42
0
እስጢፋኖስ Estifanos Fundusa :
1 ዮሐንስ 5:10 በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
2026-07-02 23:18:39
4
Gidey hiluf 💊💊🇪🇹🇪🇹🫶 :
እኔ ግን አልፈራም የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ሰለሆነኘ
2026-07-03 02:12:02
2
bontu የእናቷ ልጅ⛪ :
በትክክል የደረሰበት ያውቀዋል🙏
2026-07-02 22:40:35
3
Lucia viglio :
Good have mercy
2026-07-02 23:47:05
2
yidenekaltadesse :
እግዚኦ አምላኬ😳😳😳
2026-07-03 02:34:19
0
Tig❤️ የሸዋ ልጅ :
ማነው እንደኔ በሴት ጓደኛ ጉድ የሁ ነ🥺🥺🥺🥺🥺
2026-07-03 02:20:39
0
Fiphil :
Dedbe
2026-07-03 02:09:45
0
ruteysue :
እየሱስ፣ጌታ፣ነው፣ተባረክ፣፣ለሰው፣ልጅ፣፣በክፍ፣መንፈስ፣እዳይጠቁ፣የምታደርገው፣ጥረት፣እናመሰግናለን፣
2026-07-03 01:44:40
0
To see more videos from user @seble1993, please go to the Tikwm
homepage.