Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@trailpawfind: Cats' favorite hideout & toy in one.#CatToys#Catsoftiktok#Petfinds#Fyp#kitten
PawFind
Open In TikTok:
Region: US
Friday 03 July 2026 13:38:00 GMT
742
1
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.65MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.15MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @trailpawfind, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ያላንቺማ🤒🫶 ✨የሀገር ፍቅርን ልብ በሚሰረስር ዜማና ግጥም ፣ አባባይ በሆነ ተስረቅራቂ ድምጻቸው በጆሮዋችን እንዲንቆሮቆር እና ለአዕምሮ ቀለብ ሆኖ ውስጥን እንዲያረሰርስ ከሚያደርጉ ጥቂት ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው ፡፡ " ማን እንደናት ማን እንደ ሀገር የት ይገኛል ምሰሶና ማገር " እያለ እምዬ ኢትዮጵያን ሲያወዳድስ ደግሞም " ወድቆ በደም በተነሳው እረ በባንድራው ይከበር አደራው " እያለ ለሰንደቋ ሲዘምር ዘመናትን አስረጅቷል ፡፡ "ሳብ ሳም አርጊኝ ያገርሽ ልጅ ነኝ " እያለ ከአስገራሚ እንቅስቃሴ ጋር ሲያቀነቅን ያየው መቼም እንዳይረሳው ሆኖ በውስጡ ተፅፎል ፡፡ የፀሐዬን ስራ አንዱን ከአንዱ ማወዳደር ለብዙ የሙዚቃ አፍቃሪያን ሲያዳግት ይታያል ፡፡ እውነት ነው ሁሉም በሚባል መልኩ ዘፈን እንዴት መዘፈን እንዳለበት የሚያሳዬ ምርጥ ስራዎች ናቸው ፡፡ ዛሬ እኔም የጋበዝኳቹ☺️ " ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳልዋሽ ያይኔ ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ " ደግሞም ከዚሁ አልበም ላይ " ተበድዬስ ይቅርታ አልልም የቀረው ይቅር እንጂ እንኳን ልልክ አማላጂ እግሬ አይረግጥም ያንቺን ደጂ" አስታወሳችሁት ... ? ምን አይነት ውብ ሙዚቃ ነው ፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ ፀሐዬ ያልተዘመረለት ድንቅ ሀገር ወዳድ ከያኒ ነው ! ቢባል ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም ፡፡ የዛሬው ተመስጋኝ የጥበብ ሰው ድምፃዊ የግጥም እና ዜማ ደራሲ 🌻ፀሐዬ ዮሐንስ🙌🙏 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በ1954 ዓ.ም. በኤርትራ /አሥመራ/ የተወለደው። ፀሐዬ ከወላጅ አባቱ ጋር ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ትምህርቱን በሚከታተልበት ወቅት ነበር የሙዚቃ ችሎታውን ለማዳበር የቻለው። የ5ኛ ክፍል ተማሪ አያለ በአብዮቱ ወቅት 6ዐ ሺህ ተማሪዎች ወደ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ለዕድገት በሕብረት ዘምተው ሳለ «በርታ ዘመዴ ዘማቹ ጓዴ» የተሰኘው የመጀመሪያውን ሙዚቃ ለሕዝብ በማቅረብ በወቅቱ ከፍተኛ አድናቆት ተችሮታል ። ፀሐዬ በዚህ ብቻ አላበቃም። መሀይምነትን ለማጥፋት የመሠረተ ትምህርት ዘመቻ በታወጀበት ጊዜ « ማንበብና መፃፍ » የተሰኘው ዘፈኑ በጣም ቀስቃሽና አስተማሪ ስለነበር ፀሐዬን ይበልጥ እንዲታወቅ አድርጐታል ። ከእነዚህም ማህበራዊ ሕይወትን ከሚገልፁት በተጨማሪ በ1975 ዓ.ም. ካሳተማቸው ዘፈኖቹ ውስጥ « ፍንጭቷ» ፣ « ያዝ ያዝ » አና « ጡር ነው » የተሰኙት በሕዝቡ ዘንድ ውዴታን ያገኙ ነበሩ። ፀሐዬ አሁንም ቢሆን የተለያዩ ዜማዎችን በመዝፈን በሕዝቡ ዘንድ ከፍተኛ አድናቆት ያለው ድምፃዊ ነው ። 👉፲፱፻፸፬ ተይ ሙኒት 👉፲፱፻፸፭ ፍንጭትዋ 👉፲፱፻፸፯ ሳብ ሳም 👉፲፱፻፸፱ ጡር ነው 👉፲፱፻፹፪ ተባለ እንዴ 👉፲፱፻፹፭ ኢትዮጵያ 👉፲፱፻፹፱ ያላንቺማ 👉፲፱፻፺፪ ጀመረች 👉፲፱፻፺፬ ለትንሽ 👉፲፱፻፺፱ ሳቂልኝ የተሰኙ አልበሞች ሰርቶ ያደረሰን ታላቅ የሙዚቃ ሰው ነው በ19/75 ዓ.ም አልበም ውስጥ "ፍንጭቷ ፣ ያዝ ያዝ እና ጡር ነው " የተሰኙት ዘፈንቹ በህዝቡ ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኙ ነበሩ እኔም በጣም የምወዳቸው ናቸው👌🥰፡፡ ፀሐዬ ዮሐንስ አሁንም በሚወዳት እና በፍቅር በሚያዜምላት ሀገሩ አሁንም ሙዚቃን እየሰራ ይገኛል ክብር ይገባዋል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ እያልኩኝ ለዛሬ አበቃሁ🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ያላንቺማ #ethiopianmusic #musictube369 #ፀሐዬዮሐንስ
#physics #chimistry #biology #iq #iqmaxxing #uqmax #iqmaxing
هذا اليوم #في هذا اليوم
Messi y Julián Álvarez: un abrazo inolvidable, de alegría, de amistad y de Campeones del Mundo ⭐⭐⭐🇦🇷 #messi #julianalvarez #scaloneta #argentina #river #psg #manchestercity
🗣️BIG TALKS OF THE TOWN!
#you
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy