@betemariamalemu7: ታላቅ የድል ዜና! የፈረንሣይ ጉራራ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ይዞታ ወደ ቀድሞ ባለቤቱ ተመለሰ! የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን! ለ15 ዓመታት ያህል በሕግ ሂደቶች ውስጥ አልፋ፣ በጽናት የቆየችው የፈረንሣይ ጉራራ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን፤ የረጅም ጊዜ የፍትሕ ትግሏ በዛሬው ዕለት ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በድል ተጠናቋል። የቤተክርስቲያኒቱ ንብረት የነበረው ከ28,000 ካሬ ሜትር በላይ ሰፊ መሬት 14ክፍል ቤት ያለበት ግለሰቦች ለዓመታት ሲጠቀሙበት ቆይቶ የቆየ ቢሆንም፤ ቀደም ሲል የደብሩ የሕግ ክፍል ሲከታተሉት ቆይተው፣ በመቀጠልም የአሁኑ #የደብሯ_አስተዳዳሪ ክቡር መልአከ ሰላም ተክሌ ግዛቸው ባደረጉት ያላሰለሰ ብርቱ ጥረት ሙሉ በሙሉ ወደ ቤተክርስቲያኒቱ ይዞታ ተመልሷል። ዛሬ በቦታው በተከናወነው የይዞታ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ፡ የደብሩ አስተዳዳሪ ክቡር መልአከ ሰላም ተክሌ ግዛቸው፣ #የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋይ ካህናት #የሰንበት ትምህርት ቤት ተወካዮች እንዲሁም ጉዳዩን በሕጋዊ መንገድ ሲከታተሉ የቆዩ የሕግ ባለሙያዎች #የወረዳ_ሁለት_ፖሊስ_አባላት_የፀጥታ_ክፍል_አባላት #የወረዳው_ሰላም_እና_ፀጥታ በተገኙበት የቦታው ርክክብ በሰላም ተፈጽሟል። ይህ ድል የቤተክርስቲያኒቱን መብት ለማስከበር ለደከሙ ሁሉ፣ በተለይም ጥረታቸውን ላላቋረጡት ለክቡር መልአከ ሰላም ተክሌ ግዛቸው እና ለመላው የደብሩ ኃላፊዎች ያለንን አድናቆት እንገልጻለን። የቤተክርስቲያናችን ንብረት ለልማትና ለጽድቅ ሥራ እንዲውል እግዚአብሔር አምላክ ረድኤቱን ያብዛልን። ለቤተክርስቲያናችን ታላቅ ድል ነው! ወስብሐት ለእግዚአብሔር! #የፈረንሣይ_ጉራራ_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት #የቤተክርስቲያን_ድል
መ/ር ቤተ_ማርያም😍
Region: ET
Friday 03 July 2026 08:19:51 GMT
Music
Download
Comments
Bzu Delil :
አሰይ እልልልልልል እንኳን ደስ አለን🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 08:52:04
4
ይርጋለም ኩሩ ኢትዮጵያዊ :
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏
2026-07-03 12:43:00
0
terhas lule :
እልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-03 21:06:47
0
Belay Legase :
የግዚአብሄር ይመስገን
2026-07-05 06:04:17
0
Meba Fkade :
Temesgen eleleeee🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 17:02:57
0
Roo12 :
ተመሰጌን እልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰
2026-07-04 09:02:03
0
Seble1998 :
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
2026-07-03 17:46:34
0
sely :
እሰይ ተመስገን እልልልልልል እልልልልል 🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 18:22:24
0
ከለሜዳ :
በጣም ደስየሚልነው የልማት አርመኛ መልአከ ሰለም ተክሌ ግዛቸው እኔ በግሌ ብዙለውጥ እያሳዩ እንደሆነ እያየውነው በተለይ ከርሶጋር የሚገለግሉ ካህናት አባቶች እድለኞች ናቸው ትጉህ ታታሪ የልማት አርመኛ አባት በማግኘታችሁ
2026-07-03 09:06:41
2
user6132557402616 :
medrelabohe
2026-07-03 11:31:02
0
ሀoney $$ 16 🇫🇷🇫🇷🇫🇷 :
ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደስ ይላል
2026-07-04 06:51:58
0
asamenew Alemayew :
በርቱ
2026-07-03 10:48:30
0
ለቤዛ ዓለሙ ሚድያ Lebeza Alemu media :
እረ እባክዎ 23አመተ ምህረት አይባልም ምናይነት እውቅት ነው አልገባኝም
2026-07-03 19:32:16
0
user8367096988866 :
ወ ሬ
2026-07-03 22:54:35
1
🦋 :
🙏🙏🙏
2026-07-03 08:46:48
1
ቤተ-አማኑኤል 🔊 28 ⛪⛪⛪ :
🥰🥰🥰
2026-07-03 13:51:52
0
kasu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 09:32:35
1
Kall ዘሚካኤል12💊🇫🇷 :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 14:58:52
0
HANnna :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-07-03 10:47:04
0
ኢዮብ በትግስቱ :
🥰🥰🥰
2026-07-03 11:49:15
0
To see more videos from user @betemariamalemu7, please go to the Tikwm
homepage.