@kadapple4: ሀጂ ኢብራሂም በክልላችን ውስጥ ካሉ ካቢኔዎች በሙሉ በእውቀት የላቀ ነው። ያወቀውንም ወደ መፅሀፍት በመቀየር ለህዝቡ እውቀቱን አስተላልፏል። በአፋርኛ ቋንቋ ከ 3 በላይ መፅሀፍቶችንም ፅፏል። "የአመራር ጥበብ" የሚለው መፅሀፍም ከመፅሀፎቹ ውስጥ አንደኛው ነው። እንደ አወል አርባ ተግባር የሌለው ወሬ እያወራ የራሱንም ሆነ የሰዎችን ጊዜ አያባክንም። እንደ አወል አርባ ሰው የሌለበትን ድክመት ሰው ላይ አያላክም! እንደ አወል አርባ የሰውን ስም አያጠፋም! እንደ አወል አርባ የሰውን ክብር አያጎድፍም! እንደ አወል አርባ በህዝብ ፊት አይቀልም። ሀጀመ ኢብራሂም ግርማን ከነሞገሱ የተቸረ የመልካም ስብዕና ባለቤት ነው። ያ ዞል ኢስማዕኒ አሹፈክ አልፈርቁ በይነል በጠል ወ-ደዩስ.. ... አል አድምጠኝ ቢል-ጥሞና .... ሀጂ ኢብራሂም ትንሽ ይናገራል ብዙ ይፈፅማል። አቶ አወል ደግሞ ብዙ ያወራል ምንም አይፈፅምም! ውሸት ብቻ! ቱሪናፋ... ውታፍ ነቃይ፣ ስራው ወሬ ማሳመር ብቻ ነው። አወል 40 የመድረክ ላይ ቼጉቬራ ነው። በፊት አብረው ሳሉ ለካቢኔው ስለ ሀጂ ኢብራሂም ውጤታማ አመራርነት ደጋግሞ ያወራ ነበር። ሁሉም ካቢኔዎች የሱን ፈለግ እንዲከተሉና አርአያቸው እንዲሆን ይመክር ነበር። አሁንስ ካልን...... ስሙን ለማጥፋት መምራት አይችልም ብሎ ለማስወራት የሄደበትን ርቀት ብታዩ የሰውየውን ክፋት ትረዳላችሁ። ዛሬ በሀሳብ ስለተለየው፣ ተው አካሄድህን አስተካክል ስላለው የትናንቱን ምስክርነት ረስቶ ተገልብጦ ስሙን ለማጥፋት ሞከረ። ሆኖም አልተሳካም። ምክንያቱም ሀጂ ኢብራሂም ማን እንደሆነ ሁሉም ያውቃል። በአለም ላይ ያሉ ጭቃዎችን በሙሉ እየቀባህ ልታቆሽሸው ብትሞክር እንኳን የሚቆሽሽ ስም የለውም። ስሙን በደማቅ የወርቅ ብዕር ማንም ከማይደርስበት ከፍታ ላይ የሰቀለ የአፋርነት (የአፋርዮ) መገለጫ ነው።

black lion
black lion
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 03 July 2026 09:42:38 GMT
25290
3664
302
61

Music

Download

Comments

husen.abas414
👉Deele wan baxa😂🤣 :
naqam👌👌👌🙏🙏❤️❤️🤙🤙🙏🙏👍👍
2026-07-03 20:08:28
2
savash963
waxxi hawwa🇯🇵 :
saqal 👑
2026-07-03 17:54:37
4
term880
{Zo} :
2026-07-04 09:26:55
2
acha.lbk
aïcha Lbk :
asmata bass ❤️❤️❤️
2026-07-03 12:33:30
3
dahimelahdahab
abah enti💫❤️ :
ni cajji👑👑👑
2026-07-03 10:24:28
3
yikertalibeaschegerkush
Iran :
lubak♥️♥️♥️♥️
2026-07-04 08:09:55
2
balqiis888
🌸🌸🌸 :
2026-07-03 14:43:02
3
amina70858
Amina :
Asamat
2026-07-03 11:14:02
3
user32613612804630
@mamme afariino120 :
asmata bas ani koo ni abbaw💞💞💞💞
2026-07-03 10:19:25
3
queenm.d2
💎 :
Bro 🤴
2026-07-03 11:07:32
3
yi.leilt
Yi Leilt :
Ni cajji 🥰
2026-07-03 09:54:29
3
zenaba463
Yi :
asmata bs ani koh hay🥰🥰🥰
2026-07-03 19:20:06
2
macammodboos1
dankaliy...tio 💥💫 :
asmat❤️❤️.bas❤️❤️
2026-08-07 07:27:15
1
hani.konjo518
💫hubi👸 :
Ni cajji ani ka hay👍
2026-08-05 19:05:45
0
To see more videos from user @kadapple4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About