@melkamnesh519064: "ጠላቶቻችሁን ውደዱ፣...🥰...🥀🌿 "ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፤ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሏችሁም መልካም አድርጉ፤ የሚረግሟችሁን መርቁ፤ ለሚበድሏችሁም ጸልዩ። አንዱን ጒንጭህን ለሚመታህ ሌላውን ጉንጭህን ደግሞ ስጠው፤ መጐናጸፊያህን ለሚወስድብህ እጀ ጠባብህን አትከልክለው። ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፤ ንብረትህን የሚወስድ እንዲመልስልህ አትጠይቀው። ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው። “የሚወዷችሁን ብትወዱ ምን የተለየ ዋጋ ታገኛላችሁ? ኀጢአተኞችም እንኳ የሚወዷቸውን ይወዳሉና። መልካም ላደረጉላችሁ መልካም ብታደርጉ ምን የተለየ ዋጋ ታገኛላችሁ? ኀጢአተኞችም እንኳ እንደዚያ ያደርጋሉና። ብድር ይመልሳሉ ለምትሉት ብታበድሩ ምን የተለየ ዋጋ ታገኛላችሁ? ኀጢአተኞችም እንኳ ያበደሩትን ያህል መልሰው ለመቀበል ‘ለኀጢአተኞች’ ያበድራሉ። ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ መልሳችሁ ለመቀበል ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፤ በዚህም ወሮታችሁ ታላቅ ይሆናል፤ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፤ እርሱ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች ቸር ነውና። አባታችሁ ርኅሩኅ እንደሆነ እናንተም ርኅሩኆች ሁኑ። ሉቃስ 6:27-36
"Melkamneshi yonase፣..🌿🥀
Region: LB
Friday 03 July 2026 10:16:13 GMT
Music
Download
Comments
yosef :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-07-05 04:53:47
0
sintu465 :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-20 14:29:48
0
CUNHA🇧🇷 :
amen amen 🙏🙏
2026-07-25 18:18:44
0
Tari :
😁😁😁
2026-07-14 18:54:27
0
Dabala uragoo :
🥰🥰🥰
2026-08-10 20:01:29
0
matrwse :
🥰🥰🥰
2026-07-31 15:01:05
0
user318600607755 :
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
2026-08-08 22:06:37
0
Abirham.ersido :
🥰🥰
2026-08-06 14:30:22
0
tage54 :
🥰🥰🥰
2026-08-02 11:41:55
0
ዝናሺ ሎግታ። :
🥰🥰🥰
2026-08-12 15:26:29
0
samuelda :
🥰🥰🥰
2026-08-10 10:18:10
0
user4295819232625 :
🥰🥰🥰
2026-07-27 01:00:14
0
zena jawore :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-24 05:11:42
0
Betiye :
🥰🥰
2026-07-23 04:44:44
0
user8075408425861 :
🙏🙏🙏
2026-07-17 11:58:41
0
Mistsiru gabale Ola :
💯💯💯
2026-07-08 11:48:56
0
china bafikru :
🥰🥰🥰
2026-07-09 09:24:14
0
china bafikru :
❤️❤️❤️
2026-07-09 09:24:10
0
user3993869284469 :
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-07-07 13:48:25
0
Haftamu Markos :
🥰🥰🥰
2026-07-06 20:01:11
0
Temesgen Alemu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 23:52:50
0
God is good oll the time :
AMEEENE AMEEENE AMEEENE AMEEENE AMEEENE AMEEENE AMEEENE AMEEENE AMEEENE 💯💯💯💯
2026-07-30 16:05:25
0
To see more videos from user @melkamnesh519064, please go to the Tikwm
homepage.