@samrawittakele50: አናታቹ በሁሉም ነገር ከጎናቹ የምትገኝላቹ ሰዎች ግን ታድላቹ😏

ሳምሪ የአባቷ👣👣👣
ሳምሪ የአባቷ👣👣👣
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 03 July 2026 11:44:15 GMT
963080
93700
3297
4244

Music

Download

Comments

menbi21yemaryam
መንበረ ማርያም :
ምንም ትሁን ስለናት ምንም አትበሉ
2026-07-03 17:26:47
2260
munaye.90
ኮረሪማ :
ከእናትም ከአባትም በላይ የሆነች እመቤቴ አለችሽ አይዞሽ የኔ ጠንካራ❤
2026-07-03 16:22:10
4581
fitsebrru19
fitsebrru19 :
just reminder🫰 የወለደ ሁሉ እናት አደለም🤧
2026-07-04 05:28:12
1983
lemye.tamene
Lemye Tamene 🇪🇹💘 :
ምንም ትበል እናት እናት ነች 🥰
2026-07-03 20:38:29
404
meles574
Alem g :
እንኳን ጤነኛ ልጅ ሰጠሽ ሌላ ያልፋል🥰🥰🥰 አይዞሽ
2026-07-03 13:00:20
1862
user5086177906853
china :
ይሄምን ይገርማል ታድያ እኔም አራስነኝ ግንብቻዬንነኝ ዋናውጤና እናቴልምጣም ስትለኝ አልፈልግም ምክንያቱም እኔንለፍታ አሣድጋ ደሞስወልድም ለስራ ነይማለት አይከብድም እናቶች መቼ ይረፉ እሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 16:39:03
536
liyategestu
መሲ ብሩ :
የትነሽ እኔ መጣልሻለው
2026-08-21 17:08:37
24
godistrue.love.life
true :
ውይ እህቴ አይዞሽ😭 እንደዚህም አይነት እናት አለች እንዴ?😭😭😭
2026-07-03 16:41:40
232
meronadera1
ሜሪ :
እና ምን እዳ አለባት
2026-07-03 18:02:09
61
to.day.is.my.day19
Tõ Dãy īs My Dãy🤌M💖 :
አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌ ከጎንሽ ነው🥰🥰
2026-07-03 19:29:10
78
cr7.cr474
Relief :
አትቅበጪ ጤናሽን ከሰጠሽ ተፍ ተፍ በይ እሳቸዉ አንቺን ካሳደጉ በቂ ነዉ
2026-08-22 13:36:16
6
mayko.mekonen
mike mekonen :
ተስፋ ባደረከው ሰው እንደመከዳት ከባድ ህመም የለም።
2026-07-23 18:07:57
39
user487072111381
fkr fkr :
እናቶቻችን ደክሟቸዋል ለጥቅማችን ስንል መጥፎ ማሰብ የለብንም
2026-07-24 12:27:07
24
user4979058741850
ለልጆቼ እናት እመቤቴ 🙏❤ :
ፈጣሪ እውነተኛ እናት ድንግልማርምን ሰጥቶናል🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 17:28:40
59
hiruye.t6
Hiruye T :
የኔ እናት እኛ ሀገር በእናት መታገዝ መታረስ የተለመደ ስለሆነ እንጂ ሌላ አለም ላይ ብሎ ሳይንስ የለም በራስሽ ነገሮችን ለማስተካከል ሞክሪ አትቀየሚያት የሚገርመው እኔን ጨምሮ 3 እህቶቼ ስንወልድ በሂወት ኖራ ለማየት እንኳን እድሉን ያላገኘችው እናቴ በጣም ነው የምታሳዝነን እንጂ እኛ ምንም አሎንም በደንብ እንደማንኛውም እናት በአቅማችን ታርሰናል በሰላም በጤና አለን እግዚአብሔር ይመስገን!!😍😍
2026-08-22 13:34:41
5
user3727806914276
ሜሉ የኤልዱ እናት :
ሲሜቱን የሚያቅ ያቀዋል አራስ ቤት ከባድ ነው አይዞሽ
2026-07-23 18:39:13
9
user3057031217142
አባቴ አልናፈኩህም :
አይዞሺ እመቤቴ ከጎንሺ አለች
2026-07-04 04:45:16
8
user2800395502056
selam :
ከእናትም ከኣባትም በላይ እግዚኣብሄር ሁሉ ግዜ ከጎንሽ ነው 🥰🥰🥰
2026-07-08 07:53:18
5
enateketema
enateketema :
አይዛሽ እመቤቲ አለች ከነልጃ አይዛሽ ልጅሽ አንቺ ጤና ሁሉም ይልፍል🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 11:57:13
69
tgist.kasahun
tgist kasahun :
አይዞሽ እህቴ እኔ አርስሻለሁ ሰው ከሌለሽ
2026-07-03 16:45:47
163
meskiml
meskikonjoj1 :
እመብርሀን አለችልሽ አይዞም
2026-07-03 15:47:24
11
721mesi
721Mesi :
ይህም ያልፋል እህቴ የደረሰበት ያቀዋል🥰🥰🥰
2026-07-03 17:41:06
15
helmon440
helmon :
ከእናትም ከአባትም በላይ የሆነዉን እየሱስ መጠጋት ይሻላል እሱ ጋ እረፍት ይገኛል ብቸኝነትን ያስረሳል እየሱስ ጌታ ነዉ❤️❤️❤️❤️
2026-07-03 16:40:34
16
fafi7314
Fafi 🦋 :
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ካአሁን ዘመን ሰው ምንም ነገር አትጠብቂ ወዷ
2026-07-03 17:20:04
84
andualemtilahun10
Andualem :
አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺ ይሁን😭🥰🥰🥰🥰
2026-07-04 05:25:10
7
To see more videos from user @samrawittakele50, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About