@learnenglishwithbini:

Bini English
Bini English
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 03 July 2026 15:40:50 GMT
21858
1039
8
91

Music

Download

Comments

bereketgod
THANK GOD👏 :
በአማርኛ ፊደላት ስተት አለ!
2026-07-14 17:36:29
0
abez.ali80
Saya Ali :
🥰🥰🥰
2026-08-21 10:23:02
0
sadde2998
sadam :
❤️❤️❤️
2026-07-06 18:41:41
0
buruki294
BetiLiso :
🥰🥰🥰
2026-07-06 01:31:59
0
uer45675303901
zake :
😁😁😁
2026-07-04 13:54:22
0
sweloyewa17
myMomlonglife :
💝💝💝
2026-07-04 13:10:36
1
tisa5030
Tisa :
😁
2026-07-03 17:42:42
0
mahirmuke17.251934621832
Mahir M k :
የአዲስ አበባ ገበያ #መርካቶ - 1968 ዓ.ም አይ መርካቶ፣ “…የከበረ እንደ መረዋ፥ረብጣ አፍኖት ሲያስገመግም የከሰረ እንደ ፈላስፋ፥በቁም ቅዠት ሲያልጎመጉም የኔ ብጤም ጠብሽ መትቶት፥በየጥሻው ሲያስለመልም ቸርቻሪ ዝርዝሩን ቋጥሮ፥ቅንጣቢውን ሲቃርም የወር ሸማች ስንቁን ጭኖ፥ሲመርቅና ሲረግም ማጅራት መቺ ከጀርባው፥ጥሻውን ዘሎ ሲያዘግም ከዚህ በርሮ እዚያ ከብሮ፥ያዝ ሲባል ሲሸሽ ሲጣጣር ካማኑኤል ራጉዔል፥ሾልኮ ዶሮ ማነቂያ ዳር ከመስጊድ እስከ በረንዳ፥ከአራተኛ እስከ ነፍስ ይማር የኡኡታው የጡሩምባው፥የጩኸቱ የፈሽካው ሳግ የሰው የመኪና የከብት፥የፍግ የቁሳቁስ ትንታግ ሲገፋተር ሲመዣረጥ፥ላቦት ለላቦት ሲላላግ ትንፋሽ ለትንፋሽ ሲማማግ አባ ሽብሩ መርካቶ፥ያለውን በገፍ አጣጥቶ የሌለውን ከሌለበት፥አስጎልጉሎ አስወጥቶ ስንቱን ከዳር ዳር አዛምቶ በግድም በውድ አስማምቶ አገርን ካገር አካትቶ ሁሉን አቀፍ ባይ መርካቶ ያቻችለዋል አሻምቶ፡፡ …” ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን፣ እሳት ወይ አበባ፣ 1960-ዎቹ
2026-09-03 20:12:18
0
To see more videos from user @learnenglishwithbini, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About