@emybethweletmarya: "#እምነት፣ ፅናት ፣ ተስፋ የጠንካራ ሴት መቀነት ነው! #እምነነት፦ ማለት የማናየው ነገር እውን እንደሆነ ማመን እና መተማመን ማለት ነው። #ፅናት፦ ማለት ችግሮችና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ሳይሰለቹ ወይም ተስፋ ሳይቆርጡ መጽናት፣ መቆም ሲወድቁ መነሳት ማለት ነው። #ተስፋ፦ ማለት ወደፊት መልካም ነገር እንደሚፈጠር ወይም የተፈለገው ነገር እንደሚሳካ የመጠበቅና የመመኘት አቅም ስሜት ማለት ነው። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

እመቤት 12☦️21✝️27✝️ 19
እመቤት 12☦️21✝️27✝️ 19
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 03 July 2026 17:46:06 GMT
1410
167
1
39

Music

Download

Comments

lion25324
Lion 👑 :
🥰🥰🥰
2026-07-03 17:57:31
0
To see more videos from user @emybethweletmarya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About