@damot_post: ዛሬ ከስራ ስመለስ ወደቤቴ ከመግባቴ በፊት ልክ እንደሁልግዜው ከቅርብ ጓደኛዬ ጋር አንድ ሁለት ብለን ወደምንገባበት የደንበኛችን ቤት ገብተን ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን እናወራርዳለን።ሌሎቹም የቤቱ  ደንበኞች ገሚሱ በቡድን  ሰብሰብ ብሎ  አንዳንዱ ደግሞ ለብቻው ገባ ገባ ብሎ ቢራውን ከግብጦው፤ከቆሎው፤ሌላው ደግሞ እንደዬ ፍላጎቱ ከሽሮው ጋር መጠጡን እያወራረደ የዕለቱን ድካም ዘና በማለት እያሳለፈ ነው።ቤቱ ሞቅ ብሏን።እኔና ጓደኛዬም የቀኑን ውሎ ሜጠናቀቂያ ግዚያችንን በእንደዚህ ደስ በሚል ድባብ እያሳለፍን ባለንበት ግዜ ድንገት ሶስት ልጆች እንደማነኛውም ደንበኛ ወደቤቱ  በመግባት መቀመጫ ቦታ እያፈላለጉ በነበረበት ሰዓት አንድ እንግዳ ነገር ተከሰተ። ገብተው ለመቀመጥ ቦታ ፍለጋ ላይ ከነበሩት ሶስት ደንበኞች መካከል አንደኛው ወደ አንድ ቀደም ብሎ ገብቶ ቢራ ይጠጣ የነበረ ገጠር ቀመስ ቀጠን ረዘም ያለ ጠይም ልጅ ጋር አይኑን አፍጥጦ ሁለት እጁን እራሱ ላይ በማድረግ ድምፁን ከፍ አድርጎ "እረ ያገተኝ ልጅ" ብሎ ጮከ።ልጁም የሰራውን ስራ ስላወቀ ብድግ ብሎ ለመሄድ አማተረ፤የቤቱ ሰው  "ያዘው...ያዘው... ያዘው... ተባባለ፤ ያን ግዜ ልጁ ለመሮጥ ሙከራ ሲያደርግ ከየት መጣ ሳይባል ከልጆቹ ጋር ግንኙነት የሌለው ልጅ ተንደርድሮ መጣና ተንጠራርቶ በቦክስ ዘረረው ወደቀ...ፀጥ አለ (በዚው ቀረ፤ሞተ)።ሰው ተባብሮ አጋቹን የመታውን ልጅ ዘወር እንዲል አደረጉት።ፖሊስ መጣ ምንድን ነው አለ? ታጋቹ ልጅ ከዚህ በፊት በሹፍርና ተቀጥሮ ይሰራ በነበረበት ሰዓት እህል አራግፎ ከደብረታቦር ወደ ባህር ዳር ሲመጣ ዓለም ሳጋ የሚባል ጫካ ላይ አስቁመው ሾፌሩን በእግሩ አጋችዎችን ተከትሏቸው የሁለት ሰዓት መንገድ በእግሩ እንዲሄድ ካደረጉ በሁዋላ ከፍተኛ ብር እንዲያስልክ እየጠየቁ ደብድበው እና አሰቃይተው ሊገድሉት ሲሉ በመጨረሻም  ለእናቱ ደውሎ ሲነግራት እናቱ የምታደርገው አጥታ አልችል ስትል ያላትን አንዲት የመኖሪያ ቤቷን ሽጣ ለእነዚህ አጋቾቹ  ከከፈለች በሁዋላ ልጁን እንደለቀቀው እና ከዚያን ግዜ በሁዋላ የልጁም የቤተሰቡም ህይወት በከፍተኛ መንገላታት እና ቀውስ ውስጥ በመግባቱ ይናደድ ስለነበረ፤ እንዴት መበቀል እንዳለበት እያወጣ እያወረደ በነበረበት ሰዓት ዛሬ በድንገት እንዳገኘው አስረዳ።ህዝቡም የአጋቹ መሞት ደስታውን እየገለፀ የልጁን እናት ቤት ለመግዛት የገንዘብ መዋጮ ዛሬ እዛው ላይ ተሰብስቦለት ወደ መቶ አስር ሺ ብር ተሰጥቶታል።በቀጣይ የሟች አካውንት ተበርብሮ እና ተፈትሾ ገንዘብ ከተገኘ ሙሉ ለሙሉ ገንዘቡ ለእናቱ እንደሚሰጥም ፖሊስ ቃል ተገብቷል። ሊመስለን ይችላል እንጂ የሰው ገንዘብ የሰው ለቅሶ የሰው ሀዘን መብላት መጨረሻው እንደምናየው እና እንደምንሰማው መጨረሻችን በስጋ የውሻ ሞት ሲሆን በነፍሳችን ደግሞ ገሀነም መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ሀቅ ነው!!! በባህር ዳር ህዝብ ዛሬ ኮርቻለሁ!! ዳሞት ፖስት ነኝ follow አድርጉኝ!!

ኢትዮጵያዊው ትራዎሬ  ፖስት
ኢትዮጵያዊው ትራዎሬ ፖስት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 03 July 2026 20:41:23 GMT
235518
5512
146
648

Music

Download

Comments

teatalkteya
TEDY T.A :
is it real or fiction?
2026-07-04 07:17:30
26
workuchalie1
@workuchalie23 :
ቀኔን ነው ያሳመራችሁት ኡፍፍፍ አሁን ከጠዋቱ 12:15ኛው ደቂቃ ላይ ነኝ
2026-07-04 03:48:12
59
mariamenate46
mariamenate46 :
ለሁሉም ቀን አለው ተመስገን
2026-07-04 06:59:50
32
user63848310503376
መለሰ :
እውነት ከሆነ ጥሩነው ግንአ ይመስለኝም
2026-07-04 16:10:37
14
user32948700762813erkya
እስማኤል :
ጀግና
2026-07-04 05:14:31
9
user8050259128775addise6
ሆድየ (የአሮን እናት) 1119 :
እልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-04 07:11:48
7
hailsha0019
buta-gaz :
እውነት ከሆነ መልካም ነው።
2026-07-06 04:20:56
5
user51313098523880
ስመኘው ባለ ዛፉ :
ገራሚ ነው እኳን ደሰ አለህ
2026-07-16 16:52:11
1
kashe191952
አማራን አትንኩ ሂዎቴን ግን እንኩ 🇪🇹🇪🇹 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-04 09:33:14
3
bekalu6273
henok :
ስማኝማ ምን አረገዉ?
2026-07-16 18:09:41
1
user217006294562putin
putin :
ወድ ነው
2026-07-06 12:25:53
1
leykunandebe.leyk
ገብረ ሚካኤል :
እውነት ነው?
2026-07-04 15:10:31
1
belayamare06
Belaya :
በደስታ አለቀስኩ
2026-07-04 10:34:10
4
abdriii
abdrii :
nice
2026-07-05 07:02:24
1
bertieda
ከሳቅ ጀርባ የማይጠፋ ሀዘን😭😭 :
ኧረ
2026-07-05 04:30:01
1
laliga865
amare laliga :
ለምን መልሰህ አላገተውም
2026-07-04 16:32:45
2
aebebawegojame
ሸጋ :
በትክክክክክክክክክክክክክክክክል
2026-07-04 17:59:45
3
user17749251172417
𝑦𝑜𝑠𝑒𝑓 𝑔𝑒𝑡𝑛𝑒𝑡 :
እናመሰግናለን
2026-07-04 03:52:51
2
dagidagm6
dagi dagme :
በጣም ደስ እሚል ታሪክ ነው
2026-07-04 03:35:06
41
jon.jdhdhgf
Yosief Gelaw :
እውነት፣ከሆነ፣በጣምቅን፣መድሀኒአለም፣ይወድሀል፣ቅንሰውከሚባሉት፣አንዱአንተነህ፣ታምርነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-04 06:12:23
5
fantsh204
Amlake("የሚረዳኝ የለምና ከኔ አትራቅ" :
ደስ የሚል ታሪክ!!!
2026-07-04 11:30:07
7
mule8678
⚔️Ⓜ️ule ጊወናዊ 🇪🇹🫶 :
እልልልልልልልልል
2026-07-04 08:04:04
1
berhanu2127
berhanu🇪🇹21💞27🇪🇹 :
2026-07-04 11:32:30
1
yihe211219
ዊዝደም መልቲሚዲያ እና ማስታወቂያ :
ዋዉ።
2026-07-04 07:15:08
3
hilimalegn14
ONE MORE(1) :
ameeeennnnnnn
2026-07-04 07:14:03
2
To see more videos from user @damot_post, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About