@kidanekalua405: ይድረስ... #ለየፌዴራል_ፖሊስ_ኮሚሽን_የወንጀል_ምርመራ_ጠቅላይ_መምሪያ #ለየአዲስአበባ_ፖሊስ_ኮሚሽን_ዋና_ጽሕፈት_ቤት #አዲስ_አበባ ​ጉዳዩ፡-#በስፖርት ኩነቶች ሰበብ በማህበራዊ ሚዲያ የተፈጸመ ከባድ ህዝባዊ ስድብን፣ ዛቻን እና የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ከፋሲል ከነማ ደጋፊዎች የቀረበ የጋራ የክስ አቤቱታ፤ ​እኛ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 37ኛ መርሃ-ግብር ሁለቱ ክለቦች (ፋሲል ከነማ ቅ/ ጊወርጊስ) ባደረጉት ጨዋታ ወቅት የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ከሜዳ ውስጥም ሆነ ከሜዳ ውጭ በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ላይ ፀያፍ ስድብ፣ ድብደባ እና ከባድ የአካል ጥቃቶችን ፈጽመዋል። ይህ ህገ-ወጥ ድርጊት በቪዲዮ ማስረጃነት በሚገባ ተቀርጾ ይገኛል። ​ይህ በሜዳ ላይ የደረሰው ጥቃት ሳያበቃ፣ ድርጊቱ ይበልጥ በተደራጀ መልኩ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ በመሻገር በየቀጥታ ስርጭቶች (Live) ላይ በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እና በጠቅላላው ማህበረሰብ ላይ ከባድ ስድቦች፣ ትንኮሳዎች እና የነፍስ ማጥፋት ዛቻዎች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል። ​ይህን የጥላቻ እና የስድብ ዘመቻ በዋናነት እየመሩት ያሉት የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች አስተባባሪዎች የሆኑት የሚከተሉት ግለሰቦች ናቸው፡- ​ምንያህል ጌታቸው (የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች አስተባባሪ) ​ሀብታሙ (ቪቫ / Habtamu Viva) (የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች አስተባባሪ) ​እነዚህ ግለሰቦች የክለቡን ይፋዊ ማሊያ በመልበስ እና ያላቸውን የአስተባባሪነት ሚና መሸሸጊያ በማድረግ፣ በማህበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ) ላይ በሚታወቀው እና በሌሎችም ተያያዥ ቪዲዮዎች ላይ የኢትዮጵያ ታሪካዊ መሪና የሀገር ኩራት የሆኑትን ማንነትና የታሪክ አሻራ በይፋ አዋርደዋል። ግለሰቦቹ በቪዲዮው ላይ “...መቅደላ ላይ አንድ ጥይት ሳይተኩሱ ነው ፎክረው የሞቱት... አንድ ጥይት...” በማለት የታሪክ መዛባትን የያዘ፣ ህዝባዊ ቁጣንና በጥላቻ ላይ የተመሰረተ ግጭትን ሆን ብለው የሚቀሰቅሱ ንግግሮችን እና ከባድ ዛቻዎችን በይፋ ሰንዝረዋል። ​ይህ ድርጊት ከተራ ግለሰቦች የተሰነዘረ ሳይሆን፣ በክለቡ የደጋፊዎች አስተባባሪዎች የተፈጸመ በመሆኑ በደጋፊዎች መካከል የእርስ በርስ ግጭት እንዲቀሰቀስ እና ማህበራዊ ሰላም ይበልጥ አደጋ ላይ እንዲወድቅ ሆን ተብሎ የተደረገ የተቀናጀ ጥቃት ነው። በመሆኑም እነዚህ አካላት ለሌሎችም ማህበራዊ ሚዲያን ለጥፋት ለሚጠቀሙ አስተማሪ የሆነ ጠንካራ ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል ብለን እናምናለን። ​ስለሆነም የክስ ጥያቄያችን፡- ​እነዚህ የክለቡ ደጋፊዎች አስተባባሪ የሆኑት ጌታቸው እና (ቪቫ) የተባሉ ግለሰቦች በሀገሪቱ የወንጀል ህግ እና በኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ (የጥላቻ ንግግርና የሀሰት መረጃ ስርጭት/ዛቻ) መሰረት የወንጀል ምርመራ በአስቸኳይ እንዲጀመርባቸው፤ ​የተጠቀሱት ተከሳሾች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት እንዲቀረቡልን፤ ፖሊስ ኮሚሽኖቹ የወጣቶችና የስፖርቱን ቤተሰብ ሰላም ለመጠበቅ ሲሉ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንዲወስዱልን እኛ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በአክብሮት እንጠይቃለን። ​ (የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች) #ቴወድሮስነት_ለሐገር_የተከፈለ_ውድ_ዋጋ_ነው ነው ======

ቤላ የ1️⃣6️⃣ቷ☦️የአርበኛው ልጅ🇦🇹
ቤላ የ1️⃣6️⃣ቷ☦️የአርበኛው ልጅ🇦🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 03 July 2026 21:18:30 GMT
16160
298
28
133

Music

Download

Comments

www.combaja2
Money is power💪💪💪 :
ለህግ ይቅረብ
2026-07-04 09:29:42
17
.2186746
ፈጣሪዋን ወለደችዉ !!! (21👏🌹) :
2026-07-04 06:52:36
10
sammyluciop
samson77 :
እኔ የጊዬርጊስ ደጋፍ ነኝ ነገር ግን በጣም ተሳስተካል በአስቸኮይ ይቅርታ ጠይቅ ቴድሮስ እኮ ለመንግስቱም ወርቁም አያት ነው
2026-07-24 04:22:35
0
user9818587803665
Tashe Man :
አገኚህአለው
2026-07-22 19:55:43
0
eyob.automotive
job :
what??????
2026-07-04 10:25:23
0
user434280623935
user434280623935 :
🔇
2026-07-04 10:32:37
0
kalkdan
ቃል የማርያም ልጅ :
ይህ ቦሽቴ ደነዝ
2026-07-04 05:03:13
7
fantagerij
Fanta Gerij :
ማንን ተማምነህ ነው
2026-07-04 08:53:17
4
joseph.rwanda
Yoseph :
በጣም ጥሩ
2026-07-04 07:02:36
3
aytehmaregn
ሳለ አምላክ :
በለግዜ ተረጋጋ?
2026-07-04 10:29:21
1
yirmed.abebe
Yirmed Abebe :
2026-07-04 10:04:40
1
kindalembirara1
Kindalem :
ማነኝ አልክ
2026-07-04 06:16:42
1
yidne_6
Yidnekachew :
ተግማማክ
2026-07-06 04:36:16
0
yayagg063
ኢትዮጵያ ትቅደም :
egan aywekelem
2026-07-04 10:03:51
0
haznes
haznes :
ትክክል
2026-07-04 15:33:04
0
fasil.44
Fasil ©️@ :
tubo afe
2026-07-04 17:22:16
0
amaniy2626
Amaniy gunners :
ante gala
2026-07-04 19:30:14
0
eyayuanfield
Eʏᴀʏᴜ Aɴꜰɪᴇʟᴅ 🇪🇹 :
😁😁😁
2026-07-04 08:07:43
0
yohaneskassaye
jo_kassa :
😁😁😁
2026-07-04 07:49:26
0
bilen.yared
Bilen yared :
😁😁
2026-07-04 08:18:14
0
user6887113297475
Eyasu worku :
😁😁😁
2026-07-04 08:19:51
0
alexo.1280
alexo 12🇦🇱🇦🇱🇦🇱 :
😁😁😁
2026-07-04 08:47:39
0
ab_ye_meski_lij
ãbĩňäśĥ :
😁😁😁
2026-07-04 09:25:46
0
To see more videos from user @kidanekalua405, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About