@eyoad16: በኦቪድ ሪል እስቴት ገላን ጉራ ሳይት የ Kumkang Aluminum Formwork መምጣትን ተከትሎ የግንባታ ሂደታችን አዲስ ምዕራፍ ላይ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ይህ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ስራችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ያደርገዋል። የህልምዎን ቤት በፈጣን ጊዜ አስረክቦ ለመጨረስ ወደፊት እየገሰገስን ነው! 🏠💪 #OvidRealEstate #ConstructionUpdate #TechInConstruction #KumkangAluminum #GelanGura
Eyoad ® | +251 9 56 53 88 88
Region: ET
Saturday 04 July 2026 09:17:21 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @eyoad16, please go to the Tikwm
homepage.