@psychiatrist261f: የደም ማነስን፣ ድካምን እና እንቅልፍ ማጣትን የሚያክሙ አስደናቂ ጭማቂዎች | Healing Corner #healingpower በዛሬው ቪዲዮችን ለተለያዩ የጤና ችግሮች ማለትም ለደም ማነስ፣ ለድካም፣ ለእንቅልፍ እጣት እና ለሌሎችም ፈውስ የሚሰጡ ተፈጥሯዊ የጭማቂ ውህዶችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። እነዚህን ቀላል እና ተፈጥሯዊ መጠጦች በመጠቀም ጤናዎን በቤትዎ ይጠብቁ። ​በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ 📍 ለደም ማነስ (Anemia) የሚሆን የቀይ ስር እና ካሮት ውህድ 📍 ለሰውነት መቆጣት (Inflammation) የሚረዳ የአቮካዶ እና ዝንጅብል ጭማቂ 📍 ለከፍተኛ ድካም (Fatigue) የሚሆን የብርቱካን እና እርድ መጠጥ 📍 ለእንቅልፍ እጣት (Insomnia) የሚረዳ የኪዊ እና ሰላጣ ውህድ ​"ጤና የሁሉ ነገር መሠረት ነው፤ ራሳችሁን ተንከባከቡ!" ​ለተጨማሪ የጤና እና የፈውስ መረጃዎች ቤተሰብ ይሁኑ፦ 🔔 Subscribe: Your Healing Corner ይህ መረጃ ለሌሎች እንዲደርስ Share ማድረጋችሁን አትርሱ! 🔗 #HealingCorner #ጤና #ተፈጥሯዊህክምና #ኢትዮጵያ

YHC-Fetia Yusuf
YHC-Fetia Yusuf
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 July 2026 13:10:32 GMT
20106
304
4
78

Music

Download

Comments

belachew.bele3
Belachew Bele :
😳😳😳
2026-07-05 09:37:39
1
w.ag.s12
wags :
🥰🥰🥰
2026-07-05 10:39:54
1
To see more videos from user @psychiatrist261f, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About