@prosto..aliya: #Pargue te vas #Ritmo Covers

prostO. aliya
prostO. aliya
Open In TikTok:
Region: KZ
Saturday 04 July 2026 13:49:28 GMT
4440
187
12
80

Music

Download

Comments

user2334181868282
к :
ПРОСТО СУПЕР 👍👍👍
2026-07-04 19:12:06
0
dqfan24.05.1994
DQ-Biksi :
Beautiful video and nice song.
2026-07-04 15:21:41
0
user58158639107521
Олена Середа :
сказка
2026-07-04 19:48:09
0
oscar.rene.sandova
oscar Rene sandovalEspnoza :
😳🥰😂😂😏😏😏@@@@@@@@@
2026-07-04 19:50:04
0
user7983573921822
КОТИК :
красиво
2026-07-04 16:25:00
0
lyna.sk0
Lyna sk :
🥰🥰🥰
2026-07-04 14:00:22
1
smail.drh
karim zahra :
🥰🥰🥰
2026-07-04 19:48:28
0
user91327812252605
Татьяна :
😍😍😍😍😍😍
2026-07-04 19:03:42
0
To see more videos from user @prosto..aliya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አቢያተክርስቲያናት በዓለም ቁንጮ ተጓዦች ከተመረጡ 5 ምርጥ የዩኔስኮ ቅርሶች መካከል ተካተተ ****************** በዓለም ላይ ያሉትን ሀገራት በሙሉ በመጎብኘት “UN Grandmaster” የተባለውን ታዋቂ የክብር ማዕረግ ያገኙ የዓለማችን ቁንጮ ተጓዦች፣ የሚመክሯቸውን ምርጥ የጉዞ መዳረሻዎች ይፋ አድርገዋል።  በታዋቂው የዜና አውታር ‘ዩሮኒውስ’ (Euronews) በተደረገ ጥናት፣ እነዚህ ሁሉንም የዓለም ክፍሎች ያዩ አንጋፋ ተጓዦች ካስቀመጧቸው ተወዳጅ የዩኔስኮ የዓለም ቅርሶች መካከል የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በግንባር ቀደምትነት ከምርጥ 5 ውስጥ መካተት ችሏል።          ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰጠ ምስክርነት፣ ኢትዮጵያ አስደናቂ ታሪክና አስገራሚ ጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት መሆኗን በድጋሚ ያረጋገጠ ነው። ተጓዦቹ እንደ አንኮር ዋት እና ታላቁ የቻይና ግንብ ካሉ ታዋቂ ቅርሶች ጎን ለጎን የቅዱስ ላሊበላን ድንቅ የጥበብ ጥልቅነት እና መንፈሳዊ ግርማ ምስክርነታቸውን የሰጡ ሲሆን፣ ይህም ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ሊታይ የሚገባው ቀዳሚ የጉዞ ዕንቁ መሆኑን ያሳያል።   በአንድ ወቅት የአለም የቱሪዝም ሚኒስተር ቅዱስ ላሊበላ መጥተው ቅዱስ ላሊበላ The Eight Wonder of World
የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አቢያተክርስቲያናት በዓለም ቁንጮ ተጓዦች ከተመረጡ 5 ምርጥ የዩኔስኮ ቅርሶች መካከል ተካተተ ****************** በዓለም ላይ ያሉትን ሀገራት በሙሉ በመጎብኘት “UN Grandmaster” የተባለውን ታዋቂ የክብር ማዕረግ ያገኙ የዓለማችን ቁንጮ ተጓዦች፣ የሚመክሯቸውን ምርጥ የጉዞ መዳረሻዎች ይፋ አድርገዋል። በታዋቂው የዜና አውታር ‘ዩሮኒውስ’ (Euronews) በተደረገ ጥናት፣ እነዚህ ሁሉንም የዓለም ክፍሎች ያዩ አንጋፋ ተጓዦች ካስቀመጧቸው ተወዳጅ የዩኔስኮ የዓለም ቅርሶች መካከል የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በግንባር ቀደምትነት ከምርጥ 5 ውስጥ መካተት ችሏል። ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰጠ ምስክርነት፣ ኢትዮጵያ አስደናቂ ታሪክና አስገራሚ ጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት መሆኗን በድጋሚ ያረጋገጠ ነው። ተጓዦቹ እንደ አንኮር ዋት እና ታላቁ የቻይና ግንብ ካሉ ታዋቂ ቅርሶች ጎን ለጎን የቅዱስ ላሊበላን ድንቅ የጥበብ ጥልቅነት እና መንፈሳዊ ግርማ ምስክርነታቸውን የሰጡ ሲሆን፣ ይህም ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ሊታይ የሚገባው ቀዳሚ የጉዞ ዕንቁ መሆኑን ያሳያል። በአንድ ወቅት የአለም የቱሪዝም ሚኒስተር ቅዱስ ላሊበላ መጥተው ቅዱስ ላሊበላ The Eight Wonder of World " ይሉታል ለኔ ግን አንደኛ ስፍራ ነው የሰው ልጅ ከመሞቱ በፊት ማየት ያለበት የመጀመሪያ ቦታ ቢኖር ቅዱስ ላሊበላ ነው ነበር ያሉት" በብዙ መስፈርቶች ቅዱስ ላሊበላ የመጀመሪያ መሆኑ አያጠራጥርም ግን ይሄ አንድ ተቋም ነው ያወጣውና መስፈርት ይኖራቸዋል ማክበር ነው Lalibela#catsoftiktok

About