@hamzaibnumeka: # ✅ በሶሓቦች ዘመን ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም ! قال ابن الماجشون : سمعت مالكا يقول : " من ابتدعة في الإسلام بدعة يراها حسنة ، فقد زعم أن محمدا خان الرسالة ، لأن الله يقول : { اليوم أكملت لكم دينكم} فما لم يكن يومئذ دينا ، فلا يكون اليوم دينا " الإعتصام للشاطبي ( 1/ 62 ) ኢብኑ ማጁሹን የተባለ ሊቅ ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ሲል ሰምቸዋለሁ ይላል : – " መልካም ነው ብሎ የሚያየው ሲሆን በእስልምና ላይ አንዲት ቢዳዓ ያመጣ ሰው, የአላህ መልእክተኛ የተላከባቸውን መልእክት ክደዋል ብሎ በርግጥ ሞግቷል, ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሏል :– " ዛሬ ለናንተ ዲናችሁን ሞላሁላችሁ " ሱረቱል ማኢዳህ ( 3 ) በዛን ጊዜ ዲን ያልሆነ ዛሬ ዲን አይሆንም " http://t.me/bahruteka
Hamza Ibnu meka አቡ ሙሐመድ አልወልቂጤ
Region: ET
Saturday 04 July 2026 13:59:26 GMT
Music
Download
Comments
የረቢ :
❤️❤️❤️
2026-07-05 12:49:53
0
አብዱሴ :
🥰🥰🥰
2026-07-04 17:56:24
1
የረቢ :
🥰🥰🥰
2026-07-05 12:50:03
0
To see more videos from user @hamzaibnumeka, please go to the Tikwm
homepage.