@ice_ethiopia: ይህንን ስራ በመስራት ሂደት እጅጉን በጣምምምም የደከምኩ ቢሆንም የብዙ የአገሬን ልጆች የትሬዲንግ እሳቤ እና እይታ በጣሙን እንደሚቀይረው ሳስብ ድካሜ በሀሴት ይተካል። ምናልባትም ይህ ድካም ግን ፍሬ አፍርቶ ሀሴቱን የሚያቆይልኝ የምርም እናንተ አንባችሁ ከተለወጣችሁበት ነውና ይህችን እንቁ መድብል በማንበብ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የትሬዲንግ የስኬት ህይወታችሁን ለመቀየር ተዘጋጁ። እስከዚያው ግን ለናንተው እንደመዘጋጀቷ: አንዱን ምእራፍ እዚሁ እንድታነቡት አመጣሁላችሁ። በማንበባችሁ ሂደት ጥሩ ነገርን እንደምትቀስሙበት ባምንም የጎረበጣችሁን ያልተመቻችሁን ያልታያችሁን የአፃፃፍ አካሄድ ወይም የትሬዲንግ ሀሳብ በኮሜንት አጋሩን። ከቻላችሁ ለመጀመሪያ ምእራፍ እንደአያያዙ ሪቪው ስጡ ብትባሉ ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ። እሱንም አሳውቀን። ሌሎች ጋር ይዳረስ ዘንድም ሼር: ፎሎውና ላይክ ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ።🙌🙌🙌 ሙሉ መፅሀፉ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለገበያ የሚቀርብ ይሆናል። መልካም ንባብ። #ነጋድራሱ #forextrading #ፎሬክስ #negadrasubook #ice_psychology @Shengo™ @ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ ) 🇿🇦 🇪🇹 @CryptoTalk-ET™🇪🇹 @ETN Ecosystem @BON @DT Forex Focus @Coin_et @Metages @fxag📈 @𝕔𝕝𝕒𝕤𝕤𝕚𝕔 𝔽𝕩 𝔼𝕥 @Dee-Vine @Habesha_Crypto @Luna_trades @MichaelB @ጥቁር ብርሃን @votwise

ICE™ Trading Psychology
ICE™ Trading Psychology
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 July 2026 14:46:49 GMT
1969
157
9
45

Music

Download

Comments

dove1599
Dove🕊 :
2026-07-04 15:28:26
1
emmuna24
Emmanuel24 :
I can't waite to read it 🙏
2026-07-04 21:46:50
1
tommyboy933
꧁༒TØmiツ☆》》 :
let's goooooo
2026-07-05 05:07:40
0
enqopazyon_9
◅\ሜሌክ/▻ᴇɴǫᴏᴘᴀᴢʏᴏɴ፱ :
suuuuuuu
2026-07-04 14:56:24
2
ekrman4
Negadras Ekram :
ነጋድራሱ 🙏🙏🙏
2026-07-04 15:55:30
1
yohannis933
Arm God!! :
🙏🙏🙏
2026-07-04 14:54:33
3
bura_wxnted
THUG LIFE 𖣂 :
🔥
2026-07-04 14:56:30
1
umiye49
munti✨ :
🔥🔥🔥
2026-07-05 09:37:03
0
abrhame60
Abrham Ethio :
🥰🥰🥰
2026-07-05 11:39:55
0
To see more videos from user @ice_ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About