@keradeyon: #አዲስ_ልጅ ሲወለድ ወይም #አራስ_ቤት ለምንድን ነው ገንፎ የሚሰራውና የሚቀርበው⁉️ #ገንፎ አፈርን ይወክላል። የገንፎው ጉድጓድ የመቃብር ጉድጓዳችንን ይወክላል። ገንፎ የምንመገብባቸው ማንኪያዎች ወደ መቃብር ስንገባ አፈር የሚያለብሱንን አካፋዎች ይወክላሉ። ገንፎ መሀል የሚጨመረ ቅቤ ደሞ ህይወት/ዕድሜ ሲሆን እየጣፈጠን ያልቃል! #እመጫት ጥያቃ ሄደን የምንበላው ገንፎ፣ ሞታችንን በምሳሌ እየነገረን ነው። ውልደት እንዳለ ሁሉ ሞትም እንዳለ አስታውሰን ለተተኪው ትውልድ የሚተርፍ መልካም ስራ ሰርተን እንድንሞት ለማሳሰብ ነው። #

ከራድዮን ጸአዳ ዎፍ
ከራድዮን ጸአዳ ዎፍ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 July 2026 15:12:45 GMT
339832
6305
222
2668

Music

Download

Comments

minte858
minte :
¿¿¿
2026-08-10 22:43:00
0
.mihrat.mathewos
@& mihrat mathewos :
በድሮ ጊዜ እኮ ማንክያ የሌም ነበር በእጅ ነው የምባላው ታድያ እሱ ምንን ያመለክታል???
2026-08-10 09:49:23
12
birhane9404
Birhane :
ስንሞት ለምን ንፍሮ ይበላል?
2026-08-10 12:43:44
6
panagiya_21
Agios🦋🦜 :
ክብር ይስጥልን።🥰🥰🥰
2026-07-05 15:37:43
37
.mulatu8
ሙላቱ Mulatu :
ቤት ለእምቦሳ ለምን ይባላል ?
2026-08-10 16:27:40
1
mekdesdereje719
Makita :
enkuwanm xelahush genfoye 😂😂😂
2026-08-08 12:49:39
1
fasu304
💞ማራናታu💕27 1216,💕 :
ይገርማል አስቤው አላቅም ነበር ወይ ገንፎ ለካ ህይወቴን እስከ መቃብር ነው የሚያሳየኝ❤️🥰😳
2026-08-03 08:14:28
13
jedethamudgmail.com
ام عبد المنان :
ወይ ፍልስፍና
2026-08-08 12:20:36
5
eku1queen
eku#1Queen 👸 :
alaweken nbr tnx 🥰🥰
2026-07-06 16:58:22
12
abenet.wolde
Mesay :
ኢየሲስ ያድናል እርሱ ይወደናል🥰🥰🥰
2026-07-18 07:52:49
13
tizita.bahiru
Tizita Bahiru :
እናመስግናለን
2026-07-06 16:43:28
9
tiru.meseret
Tiru :
እናሞትመቸ.ይቀራል.ከተቻለጥሩመስራትጅ🙏
2026-08-02 11:03:12
3
yegeta.ken
ምህረተአብ ጽጌ :
ክበርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-05 12:19:26
13
kidanekalwa1
@ senayte :
ድሮም ገንፎ መብላት አልወድም ነበር ጭራሽ አስፈራራኸኝ
2026-07-22 09:20:52
11
teddy45277
teddy :
2026-07-04 21:42:28
5
fkr89561
@Fkr :
እዉነት ነዉ አላቅም ነበር አይ የሰዉልጅ መከራ
2026-07-28 10:34:51
2
addisendale2
addis endale553 :
ይገርማል አንስቼ የምዝቀዉ ሳይገባኝ ሟች እኔ
2026-07-17 08:04:13
6
tiru.meseret
Tiru :
2026-07-10 06:52:06
1
medi37272
medi :
በጣም ይገርማል አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ 👍❤️🙏
2026-07-20 19:14:56
6
dagmawit55
dagmawit :
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-08-01 11:33:59
2
fasil1575
fasil berhn🇪🇷🇪🇹 :
🥺🥺
2026-07-08 04:40:33
1
getu.tilahun56
Gecho/Aschu :
ከዚህ እዉነት መቋደስ ይገባናል
2026-08-10 12:59:09
1
modelnardi
nardi🧚‍♀️🦋 :
manbeb mulu sew yadergal mibalew lezih new😳
2026-08-03 18:44:30
1
maranata32940
maranata :
thankyoy
2026-07-29 20:41:47
1
To see more videos from user @keradeyon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About