Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gersam_redeemed: #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #usa_tiktok🇺🇸🥰viral😍😍😍 #Jesus ገድላት የታምራት መጽሐፍት ናቸው ስትሉን ከርማችሁ(ለመደበቂያ) እግዚአብሔርን የሚሳደቡ መጽሐፍቶቻችሁን (መጽሐፍትን) ምን ይሉን ይሆን?
ካህን_ጌርሳም-TADELEWORKU.
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 04 July 2026 15:45:48 GMT
4186
152
25
260
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.54MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.28MB
)
Watermark .mp4 (
3.23MB
)
Music .mp3
Comments
Amsalu Gebrekidan Argaw :
ሎቱ ስብሐትን ለቱ ስብሐት እያልክ የምትጽፍ የግእዝ መሃይም ሆነህ ሳለ መልክ እተረጉማለህ ብለህ ስትነሣ አለማፈርህ ካደረብህ ጋኔን የተነሣ መሆን አለበት።
2026-07-04 18:54:54
0
ካህን_ጌርሳም-TADELEWORKU. :
2026-07-04 16:20:59
2
🙅 :
አንተ እኮ ነብስህ ኦርቶዶክስ ነው ስጋህ ነው የመጣው
2026-07-04 21:11:50
0
ካህን_ጌርሳም-TADELEWORKU. :
ክፍል 1 (የመጀመሪያው ዓምድ) * ሰላም ለሕውጽቶክሙ ዘኮነ ፍጡራነ ዘፈጠረ፦ * ፍጥረታትን ሁሉ ለመፍጠር ለሆነው ለአጽናኖታችሁ (ለመጎብኘታችሁ) ሰላምታ ይገባል። * ኃይረ ሰማይ ሥላሴ ወአለ ይመልእ ምድረ፦ * የሰማይ ኃይል የሆናችሁና ምድርንም የምትሞሉ ሥላሴ ሆይ፤ * ህላዌክሙ እምቅድመ ኪያሁ ዘኢተሐሰበ ምክረ፦ * የእናንተ መኖር (ህልውና) ከእርሱ (ከዓለም) በፊት በምክር ያልታሰበ ነው። * ይሢርር መሠረታ እንዘ ይጼንን ቀመረ፦ * ሰማይን እንደ ፎቅ ሲሠራ፣ የምድርንም መሠረት ያጸናል። * ወአንዘ ይጸውር ድደ ይኬንሕ ጠፈረ፦ * ደመናን ሲሸከም ጠፈርንም ያዘጋጃል። * ሰላም ለልብክሙ ዘኢይትፈለጥ ፈቃዱ፦ * ፈቃዱ ለማይለይ ለልባችሁ ሰላምታ ይገባል። * በተዋሕዶ ሥላሴ እለ ትሰገዱ፦ * በተዋሕዶ የምትሰገዱ ሥላሴ ሆይ፤ * አዳም ካዕበ እምኃዘኑ ከመ አሐዱ፦ * አዳም እንደገና ከሐዘኑ እንዲንድ (እንዲድን)፤ * ቀርነ ንግሥትክሙ ሶበ ተነፈሐ በውዱ፦ * የንግሥናችሁ ቀንድ በውዱ በተነፋ ጊዜ፤ * ሀኮተ ሰይጣን ኃይለ መናፍቅ ወረዱ፦ * የሰይጣን ሁከትና የመናፍቃን ኃይል ወደቁ። * ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፦ * በአካል እኩል ለሆናችሁ ለኵላዊነታችሁ ሰላምታ ይገባል። * ዓለመክሙ ሥላሴ አመ በጽሐ ለኃጕል፦ * ሥላሴ ሆይ፤ ዓለማችሁ ወደ መጥፋት በደረሰ ጊዜ፤ * እምሄርክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፦ * ከቸርነታችሁ የተነሳ ከአንድነታችሁ አንዱ እግዚአብሔር ቃል፤ * ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፦ * በድንግል ማርያም የአባቶች ተስፋ ተፈጸመ። * መቅሠፍተ ተተክለ መድኃኒት ማዕከለ፦ * መቅሠፍት በነበረበት መካከል መድኃኒት (መስቀል) ተተከለ። * ሰላም ለህሊናክሙ በቅጽዓ ዜና ዘተሐውረ፦ * በዜና ቅጽበት ወደ ተገለጠው ለህሊናችሁ ሰላምታ ይገባል። * እምከለላሆሙ አብርሃም ዘምድያም ካህነ ኅሩይ፦ * የምድያም ካህን ከሆነው ከተመረጠው ከአብርሃም ድንኳን፤ * ሥላሴክሙ ሥላሴ ሶበ ይሄይስ ዕደወ፦ * ሥላሴ ሆይ፤ የእናንተ ሥላሴነት ሰዎችን በጎበኘ ጊዜ፤ * ሠለስተ ዕደወ ለሊሆሙ ውስተ ዕፅ በቅኔ ርእየ፦ * እርሱ ሦስት ሰዎችን በዛፍ ሥር በምስጢር አየ። * ወለአሐዱ ነገር ረሰየ፦ * ነገሩንም ለአንድ አደረገው (በአንድነት ሰገደላቸው)። * ሰላም ዕበል ለንዋየ-ውስጥ ምሕረትክሙ፦ * የምሕረታችሁ ውስጣዊ ዕቃ ለሆነው ልባችሁ ሰላም እላለሁ። * ትሩፋተ ጕድአት ኵሉ ሥላሴ እምነ እኅትክሙ፦ * ሥላሴ ሆይ፤ ከእናንተ ቸርነት የተነሳ የጉዳት ትሩፋት ሁሉ ጠፋ፤ * ሰብአ ሐራክስ ከመ እሳት አሕረርክሙ፦ * የሐራክስን ሰዎች (ጠላቶችን) እንደ እሳት አቃጠላችኋቸው። * ጊዮርጊስ አቀረበ መሥዋዕተ ሰማዕት እምደሙ፦ * ጊዮርጊስ የሰማዕትነት መሥዋዕትን ከደሙ አቀረበ። * ወተክለ ሃይማኖት ካህን በበሪ እምዐፅሙ፦ * ካህኑ ተክለ ሃይማኖትም በበሪ (በቦታው) ከዐፅሙ አቀረበ። * ሰላም ለሐቌክሙ ዘቅናተ ኀይልና ቅናቱ፦ * የኃያልነት መታጠቂያ ለሆነው ለወገባችሁ ሰላምታ ይገባል። * ለኢያሱ ዕገሥ እግዚአብሔር በአርያም ከንቱ፦ * እግዚአብሔር ሆይ፤ በአርያም ለኢያሱ ታገሥኽለት፤ * ኀበ መስፈርትክሙ ጽድቅ እንተ ያበጽሕ ትእምርቱ፦ * ምልክቱ ወደ ጽድቅ መስፈርታችሁ የሚያደርስ ነው፤ * ተደለወ ከመ ይቅረብ ዕበይክሙ ሰላም ሥላሴ ሠለስቱ፦ * ሦስት የሆናችሁ ሥላሴ ሆይ፤ ታላቅነታችሁ ሰላምን ያቀርብ ዘንድ ተዘጋጀ። * በዓለ መሥዋዕት አብርሃም ወይስሐቅ መሥዋዕቱ፦ * የአብርሃም የመሥዋዕት በዓልና መሥዋዕቱ ይስሐቅ ነው። * ሰላም ለቅድያቲክሙ እለ ተንሥአ እምዐፅም፦ * ከዐፅም ለተነሡት ለጉልበቶቻችሁ ሰላምታ ይገባል። * እናምልከኪ ሥላሴ ለእግዚአብሔር ሰማይ ብርሃነ ሰማይ፦ * የሰማይ ብርሃን የሆንሽ የሰማይ እግዚአብሔር ሥላሴ ሆይ፤ እናመልክሻለን።(ለቱስባት)
2026-07-04 16:17:35
2
ካህን_ጌርሳም-TADELEWORKU. :
2026-07-04 16:25:39
2
Yordi ኢየሱስ ያድናል ስንል ሌሎች አያድኑም። :
በጌታ በኢየሱስ ስም ምን መፅሀፉ ምድነዉ ስሙ😭😭😭😭
2026-07-04 16:47:00
1
ሊያ ✨ኢየሱስ ዋናዬ💫 :
ኦርቶ አገር በቀል ድርጅት ገና ጉድ ታሳየናለች ጉድ ታሰማናለች🤣🤣🤣ይሄም ለታሪክ አብሮ ይቀመጥልን👍🏾
2026-07-04 17:51:38
1
ካህን_ጌርሳም-TADELEWORKU. :
2026-07-04 16:20:07
2
ካህን_ጌርሳም-TADELEWORKU. :
2026-07-04 16:31:10
2
Tell the truth. :
2026-07-04 16:36:06
1
Tell the truth. :
2026-07-04 16:36:10
0
Tell the truth. :
2026-07-04 16:36:20
0
ካህን_ጌርሳም-TADELEWORKU. :
2026-07-04 16:31:45
2
Tell the truth. :
2026-07-04 16:36:14
0
ሀሌሉያ :
🥰🥰🥰
2026-07-04 16:28:44
4
JJ🚶✌ :
😁😁
2026-07-04 18:23:37
1
. :
@HUDA @E҉ɱrαɳ
2026-07-04 19:47:56
0
user8726012601907 :
😁😁😁
2026-07-04 21:18:31
0
To see more videos from user @gersam_redeemed, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#محمود_سرور_ايڤنت #محمود_سرور_عازف_كمان #فن #دبي
😂😂
بناات الفستان من شارع النهر #fyp #foruyou #capcut #viral #اكسبلور
#рекомендации #xyzbcafypシ #MVD
god how much i miss them together😭 | #sergioramos #lukamodric #sergioandmodrić #ramosandmodric #realmadridedit #realmadrid #lukamodricedit #sergioramosedit #footballedit #football #rmcf #rmcfedit #explore #fyp NO COPYRIGHTS INTENDED
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy