@kulo_zefeked: የምሥራች   ዜና💒 ጉባኤ ተክላችሁ ለምታስተስተምሩ መምህራንና ለምትማሩ  ደቀ መዛሙርት  እንዲሁም  በአገልግሎት ላይ  ያላችሁ  ሊቃውንተ  ቤተ ክርስቲያን  እንኳን ደስ አላችችሁ  ደስ አለን  እያልኩ  በታላቁ ሊቅ የመካነ ነገሥት ግምጃ ቤት  ማርያም የላይ ቤት የአቋቋም  ምስክር  መምህር   በሆኑት በመ / ሰ   አእምሮ  ብዙነህ  ዝክረ አበው  የተሰኝ  የላይ ቤት  የአቋቋም  መጽሐፍ  ተዘጋጅቶ ቀርቦላቸኋል  ስለዚህ ገዝታችሁ  ቤተክርስቲያንን  በአንድ  ቃል  እናገልግል። call 0918738649/ 0918350932 #fyp #tiktok #new #ethiopianorthodox

ኲሎ ዘፈቀደ ገ.እ
ኲሎ ዘፈቀደ ገ.እ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 July 2026 16:21:42 GMT
589
50
2
251

Music

Download

Comments

teme_bir
temesgen birhanu :
ሊቅ በዲበ ሊቃውንት🥰🥰🥰
2026-07-04 16:25:52
2
bethel6725
🦋bethel :
🥰🥰🥰
2026-07-04 17:34:38
0
To see more videos from user @kulo_zefeked, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About