@kiya_ko11: ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1፥6) 📖✨ (በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ ሊፈጽመው እንደሚጠብቅ ይህን ተረድቼአለሁና ዓለም ‘አትችልም’ ስትለኝና በዙሪያዬ ያሉት ነገሮች ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ ሲሆኑ፣ እኔ ግን ቀና ብዬ ‘እርግጠኛ ነኝ ባንተ!’ እላለሁ። My confidence is not in my own strength, but in Your unshakable faithfulness. ሰዎች ቃላቸውን ሲያጥፉና የያዝኩት ተስፋ ሁሉ ሲፈርስ፣ የማይለወጠውና ፈጽሞ የማይከዳው የአንተ እውነት ብቻ ነው። You are the anchor of my soul. ነገ ምን እንደሚሆን፣ መንገዱስ ወዴት እንደሚወስደኝ በምድራዊ ዓይኔ ባላየውም፣ የእኔ የነገ ቀን በአንተ ታማኝ እጅ ውስጥ መሆኑን ሳስብ ልቤ በታላቅ ሰላም ይሞላል። When You are with me, I fear no storm. የጀመርከውን መልካም ነገር ፈጽመህ እንደምትጨርሰው ፍጹም ልበ ሙሉ ነኝ። ዛሬም ነገም፣ በየትኛውም የሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ በአንተ ላይ ያለኝ እምነት አይናወጥም፤ ምክንያቱም አንተ ታማኝ አምላክ ነህ! 🙌❤️” ተባረኩልኝ🤗 #እርግጠኛ_ነኝ_ባንተ #የኔጌታ #ታማኝነት #MyAnchor #UnshakableFaith
K I Y A🍁
Region: ET
Saturday 04 July 2026 17:26:59 GMT
Music
Download
Comments
Eden Tamrat🎀 :
Amenn
2026-07-24 19:30:33
1
FerahiwotD :
Tebarklggggg
2026-07-24 19:59:31
0
maregarity :
amen🥺🥺
2026-07-09 14:21:26
3
በታሪክ፣ ፍለጋ :
አሜን
2026-07-08 13:45:55
1
etsub✨ :
🥺❤️🩹
2026-07-05 07:09:31
1
osni :
amen 🙏
2026-07-16 20:06:17
1
Abela :
🥰🥰🥰
2026-07-05 03:10:28
1
9440 :
🥰🥰🥰
2026-07-22 10:11:30
1
To see more videos from user @kiya_ko11, please go to the Tikwm
homepage.