@hamzenews4: News of iran 🇮🇷

hamze news
hamze news
Open In TikTok:
Region: SO
Saturday 04 July 2026 20:30:33 GMT
3859
481
6
16

Music

Download

Comments

abdimanaanabdulah7
☆MARCO☆ :
midnimada macaan🥰
2026-07-04 20:33:22
3
birta_nool46
bir laqe 57 ✅️🔰 :
Ninkan hada amin santahy like sar
2026-07-04 20:44:30
7
mattrazzi2
Pau,Cubarsi..5.⚽️❤️🫶 :
Ninkan hadad tagerto Like 👍
2026-07-04 20:33:47
7
abdiqani322
neymar 🤙 :
🥰🥰🥰
2026-07-04 20:37:10
0
baam738
BLACK tiGER :
🥰🥰🥰
2026-07-04 20:32:32
0
maankii.holcay
maankii holcay :
😳😳😳
2026-07-04 20:32:59
0
To see more videos from user @hamzenews4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ሆይ ትወጂኛለሽን? ብየ አልጠይቅሽም ፍቅርን የወለድሽ አንቺ ለአለሙ ሁሉ ፍቅርሽ የበዛ ነውና፤ አትናፍቂኝምን? ብየም አልጠይቅሽም ዘወትር እኔን ለመጠበቅ ከጎኔ እንደማትለይ አውቃለሁኝና፤ ሆኖም እመቤቴ ሆይ፦ እንደ ቶማስ አይሽ ዘንድ በእጅጉ እጓጓለሁ የቶማስ ንፅህናና ቅድስና ግን የለኝም እንደ ዮሃንስ ከጎንሽ ልሆን እጓጓለሁ የዮሃንስ ፀጋ ግን የለኝም። እናቴ ሆይ፦ እንደ ኤልሳዕ የልቦናዬ አይን በርቶ ሰማያዊ ክብርሽን ላይ አልተቻለኝምና አዝናለሁ ኤልሳዕ በፀሎት ሃይል የግያዝን አይን እንዳበራ አንቺም አይኔን ታበሪልኝ ዘንድ ሃይልሽን በእኔ ላይ አበርቺ፡፡  ድንግል ሆይ፦ ይህን የምል የእምነት ማረጋገጫ ፈልጌ አይደለም በልጅሽ መሰረትነት የታነፅኩኝ በልጅሽ ስምም የተጠመቅኩኝ ነኝና፤ ነገር ግን ስለምትናፍቂኝ ይህን አልኩኝ ስለዚህም ነይ ነይ እምየ ማርያም እያልኩኝ እንደ እናቶቼም እለምንሻለሁ፡፡ የብርሃን ልብስሽን ለብሰሽ ነይ የክብር አክሊልሽን ደፍተሽ ነይ አንቺ ሱላማጢስ ሆይ ነይ እናይሽ ዘንድ ነይ፡፡

About