@luuzz__privvv: #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #contenido #fyp

luuzz__privvv
luuzz__privvv
Open In TikTok:
Region: AR
Sunday 05 July 2026 05:02:39 GMT
2567194
518917
110
7757

Music

Download

Comments

jorgeomaraguinaco
nipur64 :
2026-07-08 14:48:23
1570
sami_714_
sami :
miren mi story chicas
2026-07-07 21:47:40
215
user499416501442
mari:> :
2026-07-07 15:41:54
524
luz127361
Luz :
los cuernos están más grandes que los que le pusieron a mi hermana 😅
2026-07-22 15:27:31
138
juliii__caneoo0
julieta :
no aprendes más a
2026-07-05 05:05:55
98
hacoral0
Harumi🤍 :
El jura que le voy a contestar 😂
2026-07-09 03:48:03
8
nolii_g0
Nᴏʟʜᴀɴ✞ₓ_°21 :
pasa tips, q app usaste?
2026-07-07 20:43:20
7
To see more videos from user @luuzz__privvv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጀንበር 🌤️ ...✍️ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከ40 አልበም በላይ በቅንብር፣ በግጥም ፣በዜማ የተሳተፋቸዉ ላቅ ያለ ስራዎች ሰርቷል። የከተማው መናኝ ታላቁ ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ🙌😔 ታዲያ ከሶስት የተለያዩ አልበሞች ዉስጥ ሶስት track በአግባቡ የተሰደሩ እምቅ የኤልያስ ሐሳቦች ይነግረናል። በአልበሞቹ ዉስጥ ለገፀ ባህሪያት መመሳሰል ፣የተወከሉበት የጊዜ አጥቅ፣ የገፀ ባህሪያት ተነባቢ መልክ፣ የናፋቂዉ ስዉር ፍቅር፣ የፍቅሩ ፅናት፣ ለገፀ ባህሪያዋ መከላከል ወዘተርፈ ነገሮች ጥያቄ አጭረዉብኛል።  ✨ውድ ቤተሰቦቼ እስቲ ለዛሬ የኤልያስ እና ጀንበርን ቁርኝት በነዚህ ሶስት ሙዚቃዎች በጥቂቱ እንመልከት🙏 የመጀመሪያው ዛሬ የጋበዝኳቹ ኤልያስ በህይወት ሳለ እጅግ አብዝቶ ይወደው እና የዘፍነው ከነበረው በአበበ ብርሃኔ እና ሶስና ታደሰ ከተደረሰው 📌ከይርዳው ጤናው - ጀንበር ሙዚቃ እንጀምር      ግጥም እና ዜማውን እሱ ባይሰራውም ቅንብሩ ኤልያስ መልካ መሆኑ ተናጋሪ አያሻም ማሪያምን! ምክንያቱም የስራው ጥራት ይናገራል።በዚህ track ያለችው ጀንበር  የተከለለች፣ እልፍ የሚጋርዳት ያላት የሆነች ተናፋቂ ጉብል ነች። የግጥም ደራሲ ለምን
ጀንበር 🌤️ ...✍️ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከ40 አልበም በላይ በቅንብር፣ በግጥም ፣በዜማ የተሳተፋቸዉ ላቅ ያለ ስራዎች ሰርቷል። የከተማው መናኝ ታላቁ ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ🙌😔 ታዲያ ከሶስት የተለያዩ አልበሞች ዉስጥ ሶስት track በአግባቡ የተሰደሩ እምቅ የኤልያስ ሐሳቦች ይነግረናል። በአልበሞቹ ዉስጥ ለገፀ ባህሪያት መመሳሰል ፣የተወከሉበት የጊዜ አጥቅ፣ የገፀ ባህሪያት ተነባቢ መልክ፣ የናፋቂዉ ስዉር ፍቅር፣ የፍቅሩ ፅናት፣ ለገፀ ባህሪያዋ መከላከል ወዘተርፈ ነገሮች ጥያቄ አጭረዉብኛል። ✨ውድ ቤተሰቦቼ እስቲ ለዛሬ የኤልያስ እና ጀንበርን ቁርኝት በነዚህ ሶስት ሙዚቃዎች በጥቂቱ እንመልከት🙏 የመጀመሪያው ዛሬ የጋበዝኳቹ ኤልያስ በህይወት ሳለ እጅግ አብዝቶ ይወደው እና የዘፍነው ከነበረው በአበበ ብርሃኔ እና ሶስና ታደሰ ከተደረሰው 📌ከይርዳው ጤናው - ጀንበር ሙዚቃ እንጀምር ግጥም እና ዜማውን እሱ ባይሰራውም ቅንብሩ ኤልያስ መልካ መሆኑ ተናጋሪ አያሻም ማሪያምን! ምክንያቱም የስራው ጥራት ይናገራል።በዚህ track ያለችው ጀንበር የተከለለች፣ እልፍ የሚጋርዳት ያላት የሆነች ተናፋቂ ጉብል ነች። የግጥም ደራሲ ለምን "...ቀረች ከህዋዉ ላይ.."ያለበት ዉክል የተፈቃሪ እና አፍቃሪው መካከል ያለው ልዩነት ይመስለኛል። በዚህ track ላይ እንደናፈቀችዉ ፣ርቃ እንደቀረች ነዉ የቀረችው።በቃ፧ ተስፋኛ አፍቃሪነት ይታይበታል። የስሜት ትስስር ከዚህ ዘፈን ጋር አለማድረግ ጎዶሎነት ነዉ። 📌2፦ ጌት አንለይ- ታማሽ በጨረቃ ።የዚህ track ጀንበር ከይርዳዉ ጀንበር የተለየች ነች። ከጨረቃ ጋር የሚያመሳሰሏት ግን በአፍቃሪዋ ብቻ የሚረጋዳ የሐቅ ቱባ አላት፤ በዚህ ገፀ ባህሪ ላይ የሚገርመኝ ያላያትን ጀንበር ሲያሙበት የተከፋዉ ምን አይነት የስሜት ትስስር እንዳለ ይገርመኛል።አንዳንዴማ በቃ he is arbitrary of her truth ያደርገዋል። አፍቃሪ መሆን እኮ ጥብቅ ከመቆም ይበልጣል፤ አትንኩብኝ በሚል ስስት። አንዳንዴማ በቃ የተረዳዋት እኔ ነኝ ያስብላል። በዚህ ሁሉ ዉስጥ ግን የፍቅር ኃያልነት በዚህ track ይተረካል። 📌3፦ መሰሉ ፋንታሁን -አትሽሺ ጀንበር ስለዚህ track እንኳን እኔ ከምፅፍ ቆየት ያለ ልጥፍ ላስነብባችሁ(የልጥፉ ባለቤት እፉዬ ገላ ትባላለች)።ልክ የምገርም intro ጀመረ የሙዚቃ ዉቅሩ አታንሱብኝ። የመጀመሪያ የዘፈኑ ግጥም አትሽሺ ጀንበር አትጥፊ ጸሀይ የምወደውን ልጅ አጥብቄ ሳላይ ስለፍቅር ብለሽ ጀንበር አትጥለቂ አያሣዝንም ወይ ወዳጁን ናፋቂ ስንሰማውስ በውስጣችን የሚመጣው ምስል ምን ይሆን? የተናፈቀ አንድ ወጣት? የናፈቀ ልብ እና በስስት የምታይ ሴት ወይስ think outside the box እንደተባለው ከዛ ወጣ ብለን አይተነዋል? ከራሥ በላይ የሚወደድ ማን ይኖር ይሆን?ራሣችንን መውደድ እና ለራሣችን ክብር መሥጠት ላይ እንዴት ነን?ለመጨረሻ ጊዜ ሙሉ ሳቅ ስቀን ያለሀሳብና ጭንቀት ተደስተን ያለወከባ ያረፍነው መቼ ይሆን? የጀንበር መጥለቅ ከማጣት ከሞት ከብርሀን ማብቃት ጋ ያያይዙታል። የተወከለችው ጀንበርን የምትለምነው ሰው እኛነታችን ነች። የእለት ተእለት ወከባ ኑሮ ህይወት ........ ለራሣችን ጊዜ ከመስጠት ለራሣችን ፍቅር ከመሥጠት አራርቆናል። ካላሥተዋልነውና ቆም ብለን ቦታ ካልሰጠነው ደግሞ ከራሥ እንደተነፋፈቁ ብዙ መቆየትም አለ። አይን አይኑን እያየሁ ሰስቼው በሰላም በፍቅር ሸኝቼው እየጠበቅኩት ነው ናፍቄው ዘገየብኝ ምናውቄው ግራገባኝ ተጨንቄ ቀኑስ እንደምንም ብል ያልፋል ምሽቱስ ግን እንዴት ይገፋል እንዴት እችል ይሆን ጭንቀቱን እኔስ ፈራሁ የሌሊቱን በጉብዝና ወራት ....... በወጣትነት ...... ውስጣዊ እረፍትን ከውጪው ሩጫ ጋ ማቻቻሉ ላይ የተላለፍው ነገር አለ። ቀን ላይ ግርግር አለ ጫጫታ አለ ወከባ አለ በዚ ሁሉ የውስጥ ጩኸት ይረሣል። ሲመሽስ ግን? ያኔ ከራሥ ጋ የምንገናኝበት ጊዜ አይደል?ግርግሩ ጫጫታው የውጪው ወከባ ተረጋግቶ ጸጥ ይልና ራሥ ከራሥ ጋ ይፋጠጣል መጠያየቅ ይጀምራል ያኔ ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ካላገኙ የሚኖረው የሚጨምረው መራራቅስ? ከራሥ ጋ ለመሆን ለማረፍ በናፈቅነው ጥግ የውስጥ ጥያቄን ማሥተናድ በትክክል መመለሥ ያልተቻለ እንደሆን.... ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለግኩሽ ለእርዳታ ከልብ የሚቀመጥ ዋይልኝ ውለታ አንቺ ጀንበር ተይ አይቺ ጸሀይ እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ ጀንበር.....ብርሀን የተስፋ ምልክት ወጋገን ባለን ጊዜ ወደውስጣችን እንመልከት። ፍቅርን ዝናን ክብርን ተቀባይነትን ከውጪ በመፈለግ ስንባዝን ጊዜው ሄዶ ጀንበር የሸሸች እንደሆን...... ራሣችንን ከመናፈቅ አልፎ የምናገኝበት የሰላም ጊዜ ይሁንልን። እነዚህን track በአንድ ሲቀናጅ አንዳንዶች ምስል ከሳች ይሆኑብኛል።እንጃ ብቻ ግን ይሄን ታላቅ ሙዚቀኛ ነፍሱን ፈጣሪ ይማርልን🙏😔 ለዛሬ አበቃሁ!! 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ይርዳው_ጤናው #ጀንበር #musictube369 #ethiopianmusic

About