@yeshoferoch: ጭቃ የተያዘን መንገድ ስቶ የገባን ተሽከርካሪ ከገባበት ለማውጣት ከመሞከራችን በፊት የገባበትን ቦታ የተያዘበትን ሁኔታ በደንብ ማየት መገመት መረዳ ይኖርብናል። ጭቃ ታይዘው የቆሙ መኪኖችን ለማውጣት በሚደረግ ጥረት ከቆሙበት የሚወድቁበት ሁኔታ እያየን ነው። የተያዙበትን ሁኔታ አይተን መዝነን እንወስን። ለምሳሌ ይህ መኪና ከመጎተቱ በፊት የጫነው ጭነት ማውረድ ቢቻል እና ከዛ በኋላ ለመጎተት ለማውጣት ቢሞከር አሁን የደረሰው ችግር ላይፈጠር የሚችልበት ዕድል ሰፊ ነበር። ወቅቱ ክረምት መኪኖች በጭቃ የሚያዙበት ስለሆነ የተያዘ ተሽከርካሪን ለማውጣት የምናደርገው ጥረት ጥንቃቄ የተሞላበት በማስተዋል ሊሆን ይገባል።
የሾፌሮች አንደበት
Region: ET
Sunday 05 July 2026 06:22:56 GMT
Music
Download
Comments
kb lawcorner :
ሁሉን ነገር መፖሰት ለኢንሹራንስ ተፅኖ እንዳለው ብናውቅ እጥሩ ነው።
2026-07-27 08:33:41
71
esa mehamed :
ፍሬን ባይዝ አይወድቅም ነበር እኔ ግን ነጋዴ ነኝ
2026-08-11 16:45:40
41
BOSTENE JOBS :
16,000000
2026-07-05 11:01:01
24
ABD 2PAC :
መኪናው ሲነሳ መሪ በቶሎ ወደ ሹፌሩ መጨረስ ነበረበት
2026-08-12 16:58:17
7
መንሽ ሚድያ :
ከወደክ በኋላ አስተያየት ሰጪው ይበዛል
2026-08-12 14:01:57
9
Yonas Getnet :
ፍሬን ባይዝ አይወድቅም ነበር
2026-07-15 17:44:58
11
Ibro nas2 :
ለባላንስ የሚጠብቅ ከጎኑ ሌላ መኪና መኖር ነበረበት
2026-08-04 20:38:12
6
dev :
እዩት ወገን የሹፌር መንከራ ለዚች ሂወት ነው መንቀኛ የበዛበት🙏🙏🙏
2026-08-12 12:37:24
4
@habtamu :
ከፈትለፈት ሰፈ ሜዳ ይተያል መሳ ዉስጥ ገብቶ መዞረ አይችልም
2026-07-21 15:47:43
3
Kingston Samuel :
ምን አይነት ቀልድ ነው ከንብረ ጋር
2026-07-17 09:50:11
3
fikade ጋይንቴዉ@🇧🇴🇧🇴💪 :
Frank new
2026-08-17 09:28:45
0
ዋኔ ሰው መሆኔ :
እደሚወድቅ ያስታውቅ ነበር
2026-08-12 10:46:35
1
የሚጠብቀኝ ገብርሄል ነው :
መቆም የለበትም ነበረ
2026-08-10 12:31:14
1
gezu :
ፍሬን ባይዝ መሪ ባይጨርስ አይወድቅም በንብረት መቀለድ ጥሩ አይደለም
2026-07-20 17:02:12
2
gurmuu :
የምገርም ነገር ወደ ፍት በደንብ ገባ ብሎ እንድዞር መድረግ ይቻል ነበር ካልሆነም ጎታቹን ማስቆም አልነበረም ሹፌሩም ፍሬን መያዝ አልነበረበትም ለማንኛዉም መኪናዉ አልተጎዳም
2026-08-11 15:57:22
0
ናሆም 21 :
እንዴህ ይሳባል
2026-08-12 10:31:50
1
FOREVER :
ለመገልበጡ ምክንያት የመኪናው ግራ እግር ዲች ውስጥ ነው
ከመጎተቱ በፊት ዲቹን ባለመቁረጥ ጎታችና ተጎታች አለመናበብ እና የቀኝ በኩል እግር ያረፈበት ትንሽ ቆፈር ባለማድረግ የደረሰ ከጥንቃቄ ጉድለት የደረሰ አደጋ
2026-08-13 00:58:48
1
waa'ee koo dhiisaa :
2026-07-06 18:47:47
1
(JA...🚚💨) :
መሬ ወደ እረዳት መጨረስ አልነበረበትም
2026-08-11 18:57:12
7
ረቡኒ Truck :
2026-07-05 11:21:53
8
Abi Yedebrew :
ምን አይነት እረዳት ነው ገመዱን ማን ይወስድበታል እማይረጋጋ
2026-07-28 17:41:58
1
AYELE 🄼💚🅞💛🄼❤️21👈እናቴ :
21.000.000
2026-07-06 14:30:06
1
To see more videos from user @yeshoferoch, please go to the Tikwm
homepage.