@hnwtuw: #storytime #divorce #manhwa #plottwist #pourtoi

hnwtuw
hnwtuw
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 05 July 2026 07:59:41 GMT
2960
28
1
3

Music

Download

Comments

sebas.medizabal
Sebas M :
no se que dijo pero miente
2026-08-28 04:30:02
0
To see more videos from user @hnwtuw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንግሊዘኛን ለመማር ሺዎችን ቃላት ሸምድዳችው ማጥናት አያስፈልግችሁም። 3,000 የሚያህሉ ቃላትን በትክክለኛው መንገድ ካወቅሃቸው፣ የዕለት ተዕለት እንግሊዘኛን መረዳትና በራስ መተማመን መናገር ትጀምራለችው።  በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንግሊዘኛን በቃላት ዝርዝር እና በግራመር ህጎች ብቻ ከመማር ይልቅ፣ Comprehensible Input + AI + Spaced Repetition በመጠቀም ቋንቋውን በተፈጥሯዊ መንገድ ለመማር የምትችልበትን ቀላል የ3-ደረጃ ሲስተም አሳያችሃለሁ።  የ3-ደረጃ English Learning System  1️⃣ Comprehensible Input እንግሊዘኛን ከምስል፣ ከድርጊት እና ከContext ጋር በማየትና በመስማት ተማር። እያንዳንዱን ቃል ለመተርጎም ቪዲዮውን ማቆም አያስፈልግም።  2️⃣ AI Reinforcement አዲስ ቃል ሲያጋጥምህ ChatGPTን እንደ የግል የእንግሊዘኛ መምህር ተጠቀም። ምሳሌዎችን ጠይቅ፣ Quiz አድርግ፣ ከAI ጋር ተነጋገር እና ስትሳሳት እንዲያርምህ ጠይቅ።  3️⃣ Spaced Repetition የተማርካቸውን ቃላት በተገቢው ጊዜ በመድገም ወደ Long-Term Memory አስገባቸው። ለዚህም Anki እንደ የVocabulary Review System መጠቀም ትችላለችው ። #EnglishLearning #LearnEnglish #EnglishSpeaking #ComprehensibleInput #ChatGPT #AI #Anki #EnglishVocabulary #StudyTips #SisayAlem

About