@wande21m:

wande 🌄
wande 🌄
Open In TikTok:
Region: EG
Sunday 05 July 2026 10:09:06 GMT
122903
22771
770
2203

Music

Download

Comments

tekleweyni1214
Tekleweyni Berhe :
ማርያምን ዛሬ እኮ ልደቴ ነው❤️እስከ መልካምነታቹ ኣሳዩኝ🙏
2026-07-23 04:37:57
119
meseimesiy
Mesei Mesiy :
ሐዋርያት ለሰበሰቧት በእግዚአብሔር ዘንድ ለቀናች ላንዲት ክብርት ቤተ ክርስቲያን ሰላም ጸልዩ
2026-07-23 14:17:51
62
ayin.adis.2016
አይንዬ 👩‍🍳 ኤ ፍ ታ ህ2018 :
ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስሲል ወደ ከሰማየሰማያት የመጣ ድምፅ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ 🙏🙏🙏
2026-07-18 18:03:58
29
almazgemechu
diyya tashee :
mee namni akka kiya qidasen sin nafaqee jira jedha🙏🙏🙏
2026-07-05 20:40:51
30
almazassefa405
ሠላማዊት :
የናፈቀኝ ድምፅ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 03:12:32
41
ethiopia.moges
Ethiopia Moges :
እንደዚህ ፡ያለውን፡ድምፅ፡ስንሰማ፡መንፈሳችን፡ይረካል፡ቅዳሴሑሌብታቀርቡቲክቶኩም፡ይባረካል፡በዚሑ፡ቀጥሉበት፡እጅግቡጣም፡ደስ፡ይላል፡ቅዳሴ፡መልአክት፡ያሰማልን፡ ።
2026-07-25 20:40:39
6
jima73549
JJ 21 እናቴ :
አሜን ልተኛ ስል ሰማው በሰላም እተኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 18:48:30
6
shia.shia11
Yeshi Tadesse :
እፉፉፉፉ አቤት ሰላሙ ከየት ላግኘው አጠገቡ እያለሁ ምንም የማይመስለኝን አሁን ግን በሰማሁት ቁጥር የማለቅሰው ነገር በጣም ይገርመኛል ሁላችንም ለሀገራችን አብቅቶን በቤቱ እንድንፀና የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን ሌላ ምንም አልልም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-19 17:28:04
6
tigistlakew3
Tigist Tgi💜 :
ኪሪያላይሶን🤲
2026-07-21 21:48:27
1
belyu5697050984812
Ethiopia 🇪🇹 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በደጁ ይሔ ድምፅ የናፈቀው አለ ግን እደኔ😭😭😭😭😭🥰🥰🥰
2026-07-06 03:14:10
8
meseret849
Strongirl ❤ :
ከዚ ድምፅ ከራቅን ቡሀላ ነው ሁላችንም ሰላማችንን ያጣነው🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-17 17:36:45
6
burte6632
ARISI BOQOJI :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-06 06:33:04
9
timkte4512118327619
Timket Ya Maryam Lji :
ፀልዩ በእንተ ሰላም 🙏
2026-07-09 16:37:24
11
edenbegashaw83
Eden Begashaw :
✟ነፍስን የሚያለመልም የሁል ጊዜዬ የልቤ ዜማ
2026-07-24 14:10:14
5
user5105043045272
user5105043045272እንግዳ ወለየዋ :
እውነተኛ ሠላም ከእግዚአብሔር ቤት ነው የሚገኘው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 12:05:47
6
zinashbushaye121
zinu :
ኡፍፍፍፍ እንዴት መረጋጋት የሚሰጥ ድምፅ ነው ተደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች ባለ ማህተብ ስላደረከኝ ተመስገን🙏🙏🙏
2026-07-18 19:17:51
7
user2123146934886
eyoab fekr :
እኔም እንባዬ መጣ
2026-09-04 08:16:36
1
.gsy7
. :
Amen 🙏
2026-07-12 20:11:08
1
wuro57
አበበች :
እንዴት ደስ እደሚል ቃላት የለኝም
2026-07-20 11:15:55
3
selam32491
selam :
ተመስገን ልተኛ ስል ነው የሰማሁት🙏🙏🙏
2026-08-12 20:47:47
5
beti00361
BETI :
ይሄ ድምፅ በጣም ልብ ይነካል❤️❤️❤️
2026-07-22 20:23:18
2
user744526290995
ሰለሁሉም ነገርእግዛብሄር ይመስገን🙏 :
እሂድምጽ እዴትእደናፈቀኝ እመቤቴለደሺ እብቂን🙏
2026-08-02 15:46:16
1
bettydere2
Bettydere2 :
እንደኔ ይሄን የቅዳሴ ክፍል ሲሰማ ልቦናዉ ደስ የሚለዉ ማነዉ?🙏
2026-08-27 13:50:08
1
afrited0512
Tedla Makonnen Gebremariam :
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
2026-08-03 23:55:41
1
hreg.yimaryme.liji
hreg yimaryme liji 🙏🙏⛪🇪🇹 :
amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
2026-07-08 14:06:53
1
To see more videos from user @wande21m, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About