@jon_daniel: 5 ጥያቄ ለ ሊዮ ❤️?

Jon Daniel 🥷
Jon Daniel 🥷
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 July 2026 14:33:29 GMT
847312
149531
1697
1638

Music

Download

Comments

fker.record6
ፍቅር fker 💎🫶🏽 :
ይቺን የመሰለች ውብ እናት ስላለህ ምን ይሰማሃል🥰
2026-07-05 17:04:41
1844
arsenal7s
መድፈኛው 🥷 :
ፍቱን አሳየኝ 🥰
2026-07-05 14:45:13
544
hayati23567
💎Hikma123🥷🏻 :
እኔ ጥያቄ የለኝም ግን በጣም ዉብ ስዕል የምትመስል ጠንካራ በጣም ጋና እራሷ ልጅ የሆነች እናት ስላለችህ እድለኛ ነህ በልልኝ for the little handsome Leo ❤️
2026-07-05 14:38:45
907
.44402429
ምጥን🖤 :
ለሊዮ እህት ይወለድለት ❤️😁
2026-07-05 14:57:10
254
mesrake.semon
Mesrake Semon. ሚጣ :
መች ነው ፊትክን ምናየው የኔ ኬክ
2026-07-05 18:36:30
140
farhiya21cr7
Farhiya 🥷🌎Entertainmet🤎 :
My
2026-07-05 14:35:16
91
beautiful45822
ብልዟ🥷💎🙃 :
የደሀ እናት እና አባት እንባ አባሽ ሚስኪን ደግ እና የዋህ አባትህ እንዳለዉ ንገርልን ጆዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ ትልቅ ደረጃ ደረሰ ያሳየን ፈጣሪ በልልን ጆዬ❤😍💜
2026-07-05 15:32:13
138
kinhapo913
melisa :
ልዮዬ ሜቼ ነው ፍትህን ምናየው የነ ኬክ ልጅ❤️
2026-07-05 14:41:59
51
1880daye
cup cake 🥮🎂 :
ልዮ ናዮዬ እንዴት ናት 🥹❤️
2026-07-05 14:46:19
76
elsa.qwif
@ባምላክ :
ሊዮ በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ያሳድግህ ሊዮ መልክት አለኚ ለናትህ ናዬን በጣም እደናፈቀችን ንገርልኚ ❤️❤️
2026-07-05 14:40:06
28
tsehay.misganaw
🦋Abyssinia Z-Ethiopia✍️💪😘 :
ጆዬ ጥያቄ ሳይሆን መልክት አለኝ እልል ባለ ሰርግ አግባት የሊዮን ውብ እናት🥰🥰🥰🥰🙏
2026-07-06 03:54:33
48
demon_redeyes
Libero¹⁹🪽 :
ስታድግ ምን መሆን ነው የምትፈልገው 🤗
2026-07-05 14:39:35
21
milkabab7
ሚልካ🥷 :
Lio enwedhalen 🥰♥️
2026-07-05 14:40:25
13
habeswet
Habeswet♥️🥷 :
እውይ እድግ ይበልልህ😍😍
2026-07-05 15:27:58
6
semhal150
Sem :
እህት ቶሎ አስወልድ🥰
2026-07-06 09:17:07
5
trngo.teferi
❤️ :
ሊዮዬ ናዮ ናፍቃኛለች ንገርልኝ❤️🥰
2026-07-05 14:53:33
25
faf_abazi12
faf_abazi 🥷 :
ልዮ ናዮዬ እንዴት ናት 🥹❤️
2026-07-05 14:58:27
23
kunuzefootball
Kuruze2 :
እኔ ጥያቄ የለኝም ግን በጣም ዉብ ስዕል የምትመስል ጠንካራ በጣም ጋና እራሷ ልጅ የሆነች እናት ስላለችህ እድለኛ ነህ በልልኝ for the little handsome Leo ❤️
2026-07-05 14:40:41
22
user8633090482181
~ሶፊ የደሴዋ🐅🫅💎 :
እድግ ይበልልህ❤️🥰
2026-07-05 14:38:43
7
iam_tesfa
𝐓 𝐄 𝐒 𝐅 𝐀 :
🔥🔥🔥
2026-07-05 14:36:07
9
melat.melan
ሜላት💎 :
ሊዮዬ የኔ ጌታ እናት እንዴት ናት በረታች ወይ 🥺 ? በተረፈ እድግ በልልኝ የኔ ጌታ 😍🥰
2026-07-05 14:41:03
8
samire.queen
𝐒𝐀𝐌𝐑𝐢🦋⚡🦅 :
ምርጥ ጠካራ ልእልት የሆነች እናት ስላለችህ እድለኛ ነህ ሊዬ 🥰ስታድግ ምን አይነት ጠካራ እናት አለችኝ ብለህ ታውራለህ 🥰
2026-07-05 15:00:32
5
abdi.kedyr
አሞራው🦅 :
ልጅህን አላህ ያሣድግልህ በርታ ጆ 🙏
2026-07-05 14:36:06
5
keeshtii_harar
Fev_Harar🌻🥷💎 :
እውሽይ🤌❤️
2026-07-05 15:24:32
5
To see more videos from user @jon_daniel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About