Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@binibaa: #ትራምፕ #ኢራን #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #foryoupage
BINI (ቪኒ)🧠👈
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 July 2026 15:16:19 GMT
53328
4827
149
746
Music
Download
No Watermark .mp4 (
28.99MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
28.99MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
jossy vegas 🇺🇸 :
ሞሳድ እንደ ኢራን መሪዎች የሆነ ቀን ገብቶ ሙሉ ካቢኔዉን እንዳይሸኛቸው ብቻ
2026-07-05 15:42:38
114
jollyውABEX :
ኤርዶጋንበቅርቡ ይሞታል እየተባለ ነው
2026-07-05 15:24:26
56
Israel tamene :
ቱርክ የማትነካዉን እስራኤልን ነክታ መጥፋቷ ነዉ!!
2026-07-05 19:49:31
19
Gebre Abo :
ኤርዶጋን ልማዱ ነው። ሰፊውን የሀገሩ ሙስሊም ሕዝብ ለማስደሰት ሲል በሚዲያ ፀረ-እስራኤል ዲስኩር ያሰማል። ለፍልስጤም ሕዝብ ያለውን አጋርነት ይገልፃል። በተጨባጭ ግን ከእስራኤል መንግስት ጋር ይሠራል። እኔ እስከማውቀው ድረስ ያለችውን የምትፈፅም ሀገር በዓለም ላይ እስራኤል ብቻ ነች።
2026-07-05 19:40:31
28
Black diamond :
ይህ በጭባጫ አሸባሪ ሽማግሌ ወደ አያቶላ መላክ አለበት ነብሯ እስራኤል ወደፊት
2026-07-05 18:37:33
35
ebrogetie678 :
ቱርክ ኢራን ወይንም ሊባኖስ አይደለችም ኢስራኤል የምትጠፋው በኦቶማኖች ነው
2026-07-06 09:31:26
9
ብሌን ኢያሱ :
የቱርክ ጉዳይ በቅርቡ ይቋጫል💪💪
2026-08-26 19:26:02
5
abuki :
አቤት ጉራ ቱርክን የመግጠም አቅም ካላት እናያለን ።
2026-07-05 19:41:29
4
Abi_Eyuel :
BINI ትመችኛለሽ🥰🥰
2026-07-05 17:10:46
21
MG :
ማሪያምን ማሪያምን ማሪያምን ቱርክና እስራኤል ከገጠሙ በጣም ሄደ ቢባል አንድ ሳምንት ቢፈጅባት ነውእስራኤል ቱርክን ከአለም ካርታ ነው የምትጠፋው
2026-07-06 17:43:03
7
Sitota Prince X™ :
Good explanation 💪👏
2026-07-05 17:28:50
6
kemal :
ቱርክጋ ከገጠመች እስራኤል ትጠፋለች
2026-07-05 21:15:38
1
abu :
ምን አይነት ሰው ነህ ግን. በቃ ደስ ሚል ሙድ ነው ያለህ BiNi ቪኒ
2026-07-05 17:38:33
4
yesuf palestine :
Israel 🇮🇱 territoriest
2026-07-06 11:48:08
1
Kedir Ebrahim :
ጄቱን ቢሸጥላቸው በሆነ ጊዜ ሊቆልፍባቸው ይችላል ዎይ?
2026-07-06 12:06:46
2
Melese Sheka :
beya ewunet mosayid latika kale erdoganin atifto mewutat yichilal iko....ine gin turk zim bitiy bay negn
2026-07-06 09:16:23
2
ABD Ak :
ቀዳዳ ነህ ቱልቱላ አቀራረብህ ራሱ ወገኝተኛ ነህ ሳክሳም
2026-07-06 14:42:54
2
sidra95sara :
አይ vini
2026-07-05 20:33:46
0
Silvanus :
Victory for Israel 🇮🇱 🥰🥰🥰
2026-07-05 18:55:59
2
Abu abdella &hamza🥰 :
turkey 🇹🇷 ye nato huletegnawa kafitegna (2) abal nech😏😏😏 turkey nekach malet yalkilatal😳😳😳😳😳
2026-07-05 21:38:01
2
Mame Asegid :
መረጃ እኮ ቅመም ነው በርታ አንተ ትቻለህ
2026-07-05 18:06:25
2
Bante :
እኔ ያንተ አቀራረብ በጣም ይመቸኛል ይገባኛል የምክር አይነት ዜና ነው እምታቀርብልን ይመችሁ ወዳጀ ተልተሎ ደግም ልቀቅልን የስፖርት ዜናውን ትተህ
2026-07-06 11:57:13
1
Haዬ🫂💖🙏 :
ኤርዶጋን እንዴት ነው የሚያስበው ግን አሜሪካ እና እስራኤል ማለት እኮ የማይነጣጠሉ ሁለት አገር ግን ደሞ አንድ አገሮች ናቸው በእርግጥ ለስለላ እንዲያመቻቸው በከባዱ ሊያስመስሉ ይችላሉ ግን ደሞ የቁርጥ ቀን አንዱ አገር ለአንዱ መኖር ዋስትና ናቸው
2026-07-05 17:59:15
2
ማራናታ :
ትለያለህ
2026-07-05 17:03:27
0
የተረት ተረት አገር :
ኤርዶጋንኳ ሲባል ሰምቶ ነውጂ ቱርኪ እስራኤል ጋር ስለምትወዳደር አደለም🇮🇱👍
2026-07-05 15:47:36
3
To see more videos from user @binibaa, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
How would you react?😳 #tallgirl #height #funny #bodypositivity #short
#sololevelingseason3 #sololeveling #manga #anime #มังฮวา
The Real Totalitas Banget Nih❤️🔥 #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #rekomendasifilm #aryasaloka #filmbioskop #flimhoror #ruqyah #belajar #bts
i dyed my hair back black, n omg my face looks so emotionless 😵🥲🥲 #fyp #dance
“Here am I, send me” #fury #furyedit #movie #edit #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy