Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bloxuser27: #tahoe
bloxuser27
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 05 July 2026 16:30:32 GMT
804
162
2
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.75MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.94MB
)
Watermark .mp4 (
1.55MB
)
Music .mp3
Comments
waynobdy :
Cutieeeeeeeee
2026-07-06 12:06:29
0
To see more videos from user @bloxuser27, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
'ተው ልመድ'🤌🤒 ✨አንዳንድ ዘፈኖች አሉ በጅጉ ከመሰናደታቸው የተነሳ ያልኖርከውን ህይወት የሚያስታውሱ፣ ያላየኸውን ተሞክሮ የሚያሳውቁህ፣ በስንኞቻቸው ሀዲድ ሩቅ የሚያስጉዙህ፣ በቅንብራቸው ታንኳ የሚያስቀዝፉህ። ተደስተው በደስታ የሚሞሉ፣ አድንቀው የሚያስደንቁህ፣ ተማርረው የምሬትን ሀሞት የሚያስቀምሱህ፣ ልባቸው ተሰብሮ አብረውህ የሚያስቆዝሙህ፣ በትዝታ ባህር ቀዝፈው እኛንም የሚደፍቁን። ጥልቅ ሀይል ከመጎናፀፋቸው የተነሳ አፍታዊ ስሜትህን የሚወስኑ። ✨ውድ ቤተሰቦቼ ታዲያ ለዛሬ ትዝታን ከእሱ ወዲያ ላሳር የተባለለትን የትዝታውን ንጉስ አንጋፋውን የክቡር ዶ/ር አርቲስት ማህሙድ አህመድ በትዝታ ቁ.1 አልበም ላይ በድጋሚ የተጫወተውን በመጀመሪያ ግን በ1978 ዓ.ም ከሮሃ ባንድ ድንቅ አርገው የሰሩትን "ተው ልመድ ገላዬ"ን ይዤላቹ መጥቻለሁ🥰 እናም እግረ መንገዴን ጋሽ መሐሙድን እንድናከበረው ከ60 ዓመት በላይ ላበረከተልን እጥንትን ሰርስረው ለሚገቡ ተወዳጅ ሙዚቃዎቹ እንድናመሰግነው ወደድኩኝ)🙌🙏 ትዝታን መጫወት የጀመርኩት በ1957/58 ዓ.ም ከጥላሁን ገሰሰ ጋር አክሱም አዳራሽ የሦስትዮሽ ስራ በጀመርንበት ወቅት ነበር ሲሉ ከትዝታ ጋር መቆራኘት የጀመረበትን ጊዜ ያስታውሳል… የትዝታው ንጉስ ለዛ ባላቸው ሙዚቃዎቹ እና ነፍስን ከሚኮረኩረው የትዝታ ቅኝት ጋር 60 ዓመታትን በመድረክ ላይ አሳልፏል። የብዙዎችን ናፍቆት በትዝታ ዜማው አርክቷል። የፍቅረኞችን ህይወት ይትባረክ ብሎ ወደ ትዳር ሸኝቷል☺️ ጋሽ ማህሙድ አህመድ ከስሙ በፊት የትዝታው ንጉስ የሚለው መጠሪያ ይቀድማል። ✨በዘመን አይሽሬ የትዝታ ዘፈኖቹ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አሻራውን በደማቁ ያኖረውን ጋሽ ማህሙድ፣ የሙዚቃ ባለሞያዎች ትዝታን የተጠበበባት የራሱ የግሉ ያደረጋት ሙዚቀኛ አይተን አናውቅም ሲሉም ምስክርነታቸው ይሰጣሉ፡፡ በሙዚቃው ማዝናናት፣ ማስደሰት፣ ማስለቀስ ከፍ ሲልም ሀዘንን ማስረሳት እንደሚችል ይመሰክሩለታል። ስለ ጋሽ ማህሙድ አህመድ፤ ሞያዊ የሆነ አመለ ሸጋነት፤ ዋቢ አድርጎ ለመጥቀስ፤ ለኔ ሙሉውን የሞያ ዘመን በከንቱ በመጥቀስ ከመድከም ይልቅ... አዎ ለኔ ከእውቁ የሙዚቃ መሣሪያ ጥምረት ስብስብ ከሆነው፤ ከሮሃ ባንድ ጋ የቆየበት ዘመን ብቻውን በቂ ነው። የሮሃ ባንዶችም ጠቅላላ የሞያ አባላት፤ ያላቸው ተግባብቶ ባብሮነት ፍቅር የመሥራት ምሣሌነታቸው እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። አስባችሁታል? - ልክ እንደእንቁላል በጥንቃቄ የሚሠራን የሙዚቃ ሥራ፤ ለረጅም ዘመናት አብሮ በመሥራት፤ ዘላቂነት ያለውን ጥምረት ማሳየት ከባድ እኮ ነው። 1 'እንዴት ነሽ በሉልኝ' - 1976 ዓ.ም 2 'ያገር ቤቷ ዓይናማ' - 1978 ዓ.ም 3 'ትተሽ' - 1981 ዓ.ም 4 'ተው ዘገየህ' ለአራት በጋራ ሆነው - 1981 ዓ.ም 5 'ልኑርበት' - 1984 ዓ.ም 6 'ስንቱን አስታወስኩት' - 1985 ዓ.ም በሞያ ተግባብቶ ለረጅም ጊዜ በፅናት መቆየትን ለማሳየት፤ ከዚ በላይ ምሥክርነት ምን አለ? እነኚህ ውብና ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎች፤ ስኬታማ ሆነው ላድማጭ ጆሮ ከመዋላቸው በፊት፤ በዛን ወቅት በነበረው አድካሚ የቅንብር አሰራር፤ ብሎም በአንድ ሰው በሚፈጠር የሙዚቃ መሣሪያዎች ጥቃቅን እንከን የተነሳ፤ በቀን ስንት ዘፈኖች፤ ትክክል እስኪሆኑ ድረስ- ባለመሰልቸት ተደጋግመው ተሠርተው ይሆን??? 🙌 የሮሃ ባንዱ ኪቦርዲስት ታላቁ ዳዊት ይፍሩ ትዝታን በሜጀር እና ማይነር ቅኝቶች እንደ ጋሽ ማህሙድ አሳምሮ የሰራ እና የተጫወተ ሙዚቀኛ አላውቅም፤ ለዚህም ይመስለኛል የትዝታው ንጉስ የተባለው በማለት በአንድ ወቅት ስለ እሱ መስክሯል🥰 የትዝታውን ንጉስ ታሪክ “ማህሙድ አህመድ ከጫማ መወልወል እስከ ካርኒጌ ሆል” በሚል ርዕስ ከትቦ ለአንባቢ ያደረሰው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ወሰን ደበበ ስለ ማህሙድ ሲናገር ቀኑን ሙሉ ትዝታ ሲጫወት ቢውል አይሰለቸውም ይላል😁። በተለይ ቁጭ ብሎ ሲያንጎራጉር የሆነ ከነፍስ ውርር የሚያደርግ ነገር አለው፤ ማህሙድ ባለበት ሁሉ ትዝታ አለ ያ ደግሞ በሰዎች ላይ የሚጋባ ስሜትን ይፈጥራል ሲልም ይናገራል፡፡ ዛሬም ድረስ እንደ አዲስ የሚደመጠውን እና በትዝታ ፈረስ ወደኋላ የሚያስጋልበውን “ስንቱን አስታወስኩት” የሚለውን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ግጥም እና ዜማ ደራሲ ይልማ ገብረአብ ማህሙድ በሚገርም ብቃት እንደተጫወተው እና እስካሁን ትርጉም ያለው ዘፈን እንደሆነ ይገልጻል፡፡ እውነትም የትዝታው ንጉስ… ❤ የክቡር ዶ/ር አርቲስት ማህሙድ አህመድ ፈጣሪ ዕድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ እንወድሀለን ክበርልን🥰🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #መሀሙድ_አህመድ #ተውልመድገላዬ #musictube369 #ethiopianmusic
#اقتباسات_حزينه #ρєяѕ0η☹ #اقتباسات📝 #اكسبلورexplore❥🕊 #قلبك_ياحول_الله
#gai_xinh_moi_ngay_2024 #trending #xuhuong #girl #gaixinh #douyin #fyp #foryou #viral #thinhhanh #follow
Quedar así 🤡 es mi pasión, te ha pasado?🙃
#yoenlafiesta #fypツ #payasa #clown #crush #celos #ilusion #realidad #si #🤡
Bắp ngon ly đẹp phim hay nữa trời ơi mấy ngày cuối năm tuyệt vờiiiii #lottecinema #baprang #LearnOnTikTok #avatar3 #vtmgr
The Most Common Foods Words with Pictures #vocabularywithpictures #food #english #words #creatorsearchinsights
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy