@ye_enatoch_weg_lesan: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsight #parentingwithlesan #fyp #creatorsearchinsights2026

የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ና አመጋገብ
የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ ና አመጋገብ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 July 2026 17:09:26 GMT
508135
42947
740
11361

Music

Download

Comments

tgdugo1621
TG :
ታላቅ እህቴ 1ኛ ክፍል ወድቃ መታ አጨበጨበችላት ጀግና የኔ ልጅ ብላ ሳመቻት የዋንጫ እና የሜዳሊያ ተማሪ ነበረች ጣልያንም ሄዳ በትምርት እንደ ዩኒቨርስቲውም እንደሀገሩም ተሸላሚ ሆነች አሁን ካድያ ጣልያን ዶክተር ናት ከታች የለነውም በሱአ ምክንያት ተሸላሚ ተማሪዎች ሆንን።የኔ ልዩ እናት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-06 07:40:07
509
yoniteakwondo
Yoni ቴኳንዶ 🇪🇹🥋🇰🇷 :
እህታችን እኔ በደረጃ አላምንም በእውቀት እንጂ
2026-07-06 10:41:41
405
lidiya12009
lidiya(Isaiah53) :
amazing
2026-07-06 14:48:47
1
wudmag16
WUDMA G @KERE :
ልዑል እግዚያብሄር ማስተዋልን ያድለን እስቲ አሜን በሉ
2026-07-06 03:29:17
408
senaytbaraki
yene kukyelesh :
ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽኝ አመሰግናለሁ
2026-07-05 22:07:36
321
siyaam41
siham👸سوسو :
እና እኔ አሁን ሰው ነኝ ለምን 1-3 አልወጣክም ብየ የናደድኩ 🥺
2026-07-06 10:13:44
49
joni_promotion
mama :
ጥሩ ማስተማሪያ ነዉ ስለማስተዋልሽ ተባረኪ
2026-07-05 21:26:28
104
uganda123450
UGANDA PIYASSA :
አንበሳ የሆነ አባት ነው 🥰🥰ክብር ለአባቶች
2026-07-06 15:08:02
40
bashtu4
Bashtu :
ጎበዝ ወላጅ 🥰🥰🥰
2026-07-06 06:25:41
56
meloniiiiiiiii_i
mafi :
እኔ ትዝ ይለኛል 9ነኛ ክፍል ወድቄ አይዞሽ እኔ አባትሽ እያለሁ ያለኝን አረሳውም አባቴ ኑርልኝ🥰🥰🥰
2026-07-06 08:05:29
86
hani00428
hani :
በጥሩ ሰአት ላይ ነው ያየሁሽ ጌታ ይባርክሽ
2026-07-06 11:28:25
22
abdela66
Ab k. :
እኔ 5ኛ ክፍል ወድቄ ነበር እቤት ሄጄ ስነግራቸው አይዞን አብሽር ቀጣይ ታስተካክላለህ አሉኝ... በዓመቱ የደረጃ ተማሪ ሆኘ ጨርስኩ ከዝያ ቡሁዋላ ትልቅ ብርታት ሆኖኝ university ገብቼ በከፍተኛ ደረጃ ተመርቅያለው🙏🙏ሞራል ትልቅ ነገር እንደሆነ በተግባር አይቸዋለው🥰🙏
2026-07-06 12:53:22
20
wongel71
wongel :
ወይ አባቴ አንደኛ ክፍል ከ 48 ተማሪ 40 ወጥቼ ካርዱን ሳያሳየኝ ጎበዝ የኔ ልጅ ብሎ ካፌ ወስዶ ጥብስ ጋበዘኝ ጎበዝ ጎበዝ ይለኝ ነበር ❤️🙏
2026-07-06 21:36:23
16
rakebderes
rakeb :
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተምራል አመሰግናለሁ
2026-07-06 11:57:30
10
kiki13854
kiki :
ዋው ደሰ የሚል ታሪክ ነው
2026-07-06 09:06:22
9
hiwotararsa
hiwotararsa :
thank you
2026-07-07 04:26:08
1
userpro.dinknesh
Prophets Dinknesh Ergado :
tebarek
2026-07-06 08:28:16
1
marsaddisse
marsaddisse :
Great Idea
2026-07-06 12:01:22
2
desalegn.abera73
Desalegn Abera :
የተማረ አባት
2026-07-06 05:02:28
7
user3143979152076
user3143979152076 :
የኔ ውድ ስለ ልጄ ጨንቆኝ ነበር አመሰግናለሁ
2026-07-05 23:30:49
20
netsanetabera7990
Netsanet Abera :
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ
2026-07-05 18:06:48
16
maryamawit68
maryamawit68 :
በትክክል
2026-07-05 22:06:41
9
yammi16k
yammi16 :
የ professor haile gerimaን ታሪክ ስሙ ከምር ልጆችን በማንኛውም ሁኔታ encourage እናድርጋቸው
2026-07-06 02:32:30
39
m5091622
M :
ነገ ሌላ ቀን ። እውነት ነው እኔም የምለው እንዲህ ነው።
2026-07-06 04:15:38
12
tsiyonawitt
Tsiyon :
when i was grade 4 - i ranked 49 out of 58 and my mom was furious and embarrassed. Then my uncle was like - Tsi, you did amazing ma dear, you did better tn 9 kids and that is sometn. what if you ranked 58. And he gave me a gift, i was and still am grateful for him. i stated being serious about ma grades. And i became a teacher and i always in courage my kids......
2026-07-06 10:29:19
19
To see more videos from user @ye_enatoch_weg_lesan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About