@ethiomubarek: የተገደሉት ሰጋጆች በቻግኒ !!! በቻግኒ ከተማ ልዩ ስሙ ቴክኒክ ሰፈር ከዋናው መስጂድ ወጣ ብሎ ሁለት ሰጋጆች የኢሻ ሰላት ሰግደው ከመስጂድ ሲወጡ ነበር በጥይት የተመቱት። አንድኛው ጭንቅላቱን አንድኛው ደግሞ እግሩን በጥይት የተመቱ ሲሆን በቻግኒ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በባጃጅ ተይዘው ቢደርሱም ጭንቅላቱን የተመታው ወዲያው ተሰፍቶ መትረፍ ቢችልም እግሩን የተመታው ከፍተኛ የደም መፍሰስ ስላጋጠመው ወዲያው ህይወቱ አርፏል። ከመስጂድ አብረው ሲወጡ የተረፉት እንደተናገሩት የህግ አካላት ልብስ ለብሰው ስለነበረ መደበኛ የህግ እካል ናቸው ብለን አልፈናቸው ነበር ብለዋል። ሟቹ በዛሬው እለት የተቀበረ ሲሆን አላህ ጀነተል ፊርደውስን እንዲወፍቀው እና ቀብሩንም ብርሀን እንዲያደርግለት ጌታዬን እየተማፀንኩ ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለወደጅ ቤተሰቦቹ አላህ መፅናናቱን እመኛለው። ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን !
ሙባረክ/مبارك/Mubarek
Region: ET
Sunday 05 July 2026 18:09:01 GMT
Music
Download
Comments
ልዩ ሴት :
Alahye 🥺🥺
2026-07-06 05:19:59
3
Maida Zeyid :
amin ya allh
2026-07-06 14:03:36
0
bigger boss :
አሚን የአላህ
2026-07-05 19:00:58
1
muhamed ፓዊ :
ያአላህ
2026-07-06 16:55:59
0
muhamed :
አላህ ፍትህን ይስጠን🙏🙏🙏
2026-07-05 18:12:14
5
Naf :
allah
2026-07-06 10:28:23
0
fatima :
አላህ ይዘንላቸዉ
ለኛም አላህ ይድረስልን
2026-07-06 18:32:48
0
ousman ali :
hake new
2026-07-06 03:56:22
0
ሙ ሥ ሊ ሙ 🇯🇴 :
አላህየ
2026-07-06 17:40:51
0
ቅድመያ🌹ለተውሂድ☝️🇪🇹🇵🇸 :
Hasbi Allah wenimel wekile💔🥺
2026-07-05 19:56:46
0
አደምየባቦው :
አላሕይዘንላቸው
2026-07-06 16:40:44
0
binte m/d :
አሚን 🥺
2026-07-06 10:31:16
0
Mëđë :
አሚን
2026-07-06 04:48:59
0
አስተግፊሩሏህ ወአቱቡ ኢለይህ🤲🤲 :
allah jenetel firdewsn wefkachew🤲😭
2026-07-06 04:23:16
0
Arsenal life 🍄🍄 :
y alahi erdan
2026-07-06 15:33:22
0
☆Nuredin❤️🩹💫 :
Alah yejenet yargachew🥺
2026-07-06 11:22:56
0
ሙሀመድ ብረታ ብረት ብየዳ ስራ :
alah yejenet ybelachew
2026-07-06 11:15:30
0
Bint Islam 😍😍 :
ያረቢ ምን ይሻለን😭
2026-07-06 19:07:36
0
@🎀🌸 :
😭😭yemale welahi
2026-07-06 10:57:21
0
እኔ የእኔ :
ያረቢ ሀገሬ ምን ሆንሽብኝ🥺🥺
2026-07-06 16:46:06
0
👉ዩስራ👌 :
ረእነማናቸዉእ ንገሩኝ ረበአላህ😭😭😭
2026-07-05 22:49:22
0
Hanifa ሰለምቴዋ🦋 :
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ወደኛም መጡብን🥺
2026-07-06 06:44:06
1
ሀሰን ኡመር :
🥺🥺🥺
2026-07-06 02:23:39
1
lij Hassen💞🚛 :
🥰🥰🥰
2026-07-06 11:14:13
0
Abdulaziz Mohammed :
😭😭😭
2026-07-05 19:14:20
0
To see more videos from user @ethiomubarek, please go to the Tikwm
homepage.