@melkam_travel: @መልካም የጉዞ ወኪል:ለደብረ ማርቆስ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች የምስራች! ✈️የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና "መንቆረር የሀገር ውስጥ የጉዞ ወኪል" በመተባበር ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከአዲስ አበባ - ደብረ ማርቆስ ወይም ከደብረ ማርቆስ - አዲስ አበባ ለሚደረጉ በረራዎች ትኬትዎን አሁኑኑ በመቁረጥ ተጠቃሚ ይሁኑ! ✅ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት ✅ የተሻለ ዋጋ እና የላቀ መስተንግዶ 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትኬት ለመቁረጥ፡ ☎️09-68-86-63-61 ይደውሉልን! 📍 አድራሻ፡ ደብረ ማርቆስ "መልካም የሀገር ውስጥ የጉዞ ወኪል" - የእርስዎ ታማኝ የጉዞ አጋር! 🤝 #ethiopianairlines

መልካም የጉዞ ወኪል
መልካም የጉዞ ወኪል
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 July 2026 19:48:11 GMT
20272
456
13
38

Music

Download

Comments

ketemaasires
city Royal family :
2026-07-24 00:12:26
0
user82139511180862
agegnehu :
ስንት ነው
2026-07-28 13:45:08
0
tesfahun.man334
tesfahun man :
ተመጣጣኝነውግን
2026-07-07 16:15:54
0
yohanes6986
Yohanes :
ታታ ስንት ነው ደላላ
2026-07-21 22:46:06
0
ab15303
ab :
አዲስአበባ ለመሄድ ዋጋስንትነዉ
2026-07-12 11:55:29
0
ayenewtalama0
ayenewtalama :
ሥትነው
2026-07-08 18:45:27
0
zele349
zele :
sent new
2026-07-10 03:19:47
0
barhu0
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ስት ነው ብሩ
2026-07-07 14:08:22
0
ethioguramayile
(Ethio,guramayile 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ቆይ በደላላ ነው የምንሄደው እንዴ
2026-07-14 12:21:18
0
user36795774915996
Gashaye የማርያም ልጅ :
ስንት ነው
2026-07-12 14:53:53
0
user77181356008113
Awoke 6589 :
Price
2026-07-06 09:43:24
0
dagnawhailu
ጊዜ ዳኛው😏 :
በተመጣጣኝ ዋጋ?!!! ኧረ ጉድ!
2026-07-05 22:10:56
0
aemrobelete0
Aemro Belete :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 19:18:39
0
To see more videos from user @melkam_travel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About