@user7520267365231: ✍️አትረባም ስትባል አመስግናለሁ እያልክ፣አታውቅም ሲሉህ እስኪ አስተምሩኝ እያልክ፣የለህም ሲሉህ ያለኝ ይበቃኛል እያልክ፣ዝም በል ሲሉህ በደስታ ዝም እያልክ ፣ተቀደምክ ሲሉህ እለፉ እያልክ፣እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ሲያስረዱህ እህ፣አሃ፣እም.. እያልክ ሰምተህ በማለፍ ሰላምህን አስጠብቅ!! 🤍🤝

ህልም አለኝ የተፃፈ ግን ያልተነበበ......👸
ህልም አለኝ የተፃፈ ግን ያልተነበበ......👸
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 05 July 2026 22:32:13 GMT
558
49
3
1

Music

Download

Comments

user8543275653011
ምረጥ ብቸኝነትህን :
እውነትነዎ ከምር
2026-07-23 13:55:25
0
tewyegigar
£¥ 𝖙𝖊𝖜𝖊𝖑𝖉𝖊 𝓰𝓸𝓭 𝓲𝓼 :
🥰🥰🥰
2026-07-21 13:00:15
0
user5757090253775
ምቅናይ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-21 04:03:11
0
To see more videos from user @user7520267365231, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About