@miko21161: #ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል → ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤ → በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መካነ ጸሎት፤ → ጥንታዊውን ተአምረኛ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በ፱ኛው መ/ክ/ዘ ከዝዋይ ወደ ቦታው ይዘው የመጡትና በቦታው ላይ ለብዙ ጊዜ ተጋድሎ ያደረጉት የታላቁ ጸሎተኛ አባት የአባ ሌዊ ዘገዳመ ሲሐትና የሌሎችም ቅዱሳን የቃልኪዳን በረከት የሚገኝበት መካነ ቅዱሳን፤ → በርካታ ስውራን ዘወትር የሚጸልዩበት መካነ ግኁሣን፤ → ከጥንት ነገሥታትና ሹማምንት ጀምሮ በርካቶች በቦታው ላይ የተሳሉት ስዕታቸው እየሰመረላቸው "እሰይ ስዕለቴ ሰመረ!" እያሉ መባቸውን በደስታ የሚያገቡለት ስዕለት ሰሚ ነው። ★ ወደ ስዕለት ሰሚው ተአምረኛው ቁሉቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም የምናደርገው የንግሥ ጉዟችን ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ናቸው የቀሩን። #ኑ_አብረን_እንጓዝ!!! የጉዞ ቀን:- ሐምሌ 17 መዳረሻ ድሬዳዋ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን መመለሻ ቀን:- ሐምሌ 20 የጉዞ ዋጋ:-5000 ኖርማል ባስ እና 8000 ልዩ ባስ ሁለቱም መኪኖች ማረፊያ ቤት ና መስተንግዶን ቁልቢ ላይ ያካትታል ከስር የተቀመጡትን ቁጥሮች በመጠቀም ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ! +251910455701 +251907626938 #ቁልቢጉዞ#ቁልቢጉዘኦርኤልጉዞ #ቁልቢ_ገብርኤል @Miko "እመ እጓል"
Miko "እመ እጓል"
Region: ET
Monday 06 July 2026 10:52:02 GMT
Music
Download
Comments
Abraham :
ዋጋ ስንት ነው
2026-07-06 16:54:40
1
elisa :
በልዩ መንበሩ ቁልቢ ገብርኤል ማማሩ እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 03:57:57
6
mequ የአርሴማ ልጅ :
ልዩ ባሰ ሰንት ነው ሚኪ
2026-07-06 12:51:47
1
Mama :
ገብርኤልዬ የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ።🙏🙏🙏
2026-07-09 12:55:27
2
Yelma Taye :
Amen thank
2026-07-07 19:47:57
1
ዮርካቤል🌸 :
ቁልቢ ገብርኤል ማማሩ🥰
2026-07-07 18:19:38
1
Berhanu A :
አሜን !አሜን !አሜን !አሜን ¡
2026-07-08 16:04:47
1
yshe🥰 :
አሜንአሜን
2026-07-08 05:33:13
1
Tadel Taffese :
19❤19❤19❤እመጣለሁ
2026-07-07 19:27:02
2
Ha'arii boruu miti :
19🙏🙏🙏🙏19🙏🙏🙏🙏19🙏🙏🙏🙏ቁሊቢ ገረበሬለ🙏🙏🙏🙏
2026-07-09 16:45:36
1
user2439822239600 :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 05:19:58
1
JESUS IS LORD FOR ME :
Amen
2026-07-09 09:44:48
1
ናኦደ, 19,12,21 :
kudusi gabirel abate 🙏🙏🙏
2026-07-06 18:28:52
1
kas :
ገብርኤልዬ የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ።🙏🙏🙏
2026-07-09 08:20:27
1
Djnaty Dubai :
Amennnnn
2026-07-06 17:37:41
1
Nt :
አሜን
2026-07-09 08:37:37
2
aluti የ ገብርኤል :
yene gebreal❤️🙏
2026-07-06 18:05:14
1
bini :
amen abate
2026-07-09 03:48:51
1
user76612318515 :
ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አባቴ አንተ ርዳኝ
2026-07-14 11:06:56
1
user2440704479299 :
ledeju yabikagn
2026-07-14 10:31:15
0
Aynalem Belayne :
ደጅክ ናፍቆኛል
2026-07-17 13:43:39
0
mestawet :
🥰🥰
2026-07-15 07:57:47
0
Emahos🦢 :
አባቴ
2026-07-16 21:25:44
0
kalkidankasim :
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ የኔ መጠጊያ
2026-07-16 20:18:34
0
mahibright 11 :
kidus gberial abateee🥰❤️🥰
2026-07-06 16:53:43
1
To see more videos from user @miko21161, please go to the Tikwm
homepage.