@lijmitu21: አይ ልጅነት 😂#😂😂😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #viraltiktok #foryou

ልጅ ሚጡ 😎
ልጅ ሚጡ 😎
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 06 July 2026 13:20:27 GMT
14450
466
152
325

Music

Download

Comments

semira.endris24
S ያልብኮዋ የነስሩ ሸጋ እህት✌ :
የእኔማ የባሰ ነው ብርጣልልኝ እያልኩ ሰማይ ሰማይ የማይ ሰው ነኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-07-07 20:48:13
19
s8238610
{Sዬ} QUEEN OF GONDAR💪🤌🥷 :
አረም ስናርም አባቴን አየሩ ሲሄድ ሳየው አሁን እሄ አየር ቢወድቅ ብር እናነሳ ነበር ስለው አየ ልጅ አችንስ የቆየ ሰው ይይሽ ይለኝ ነበር ሞኝ ሁነሽ ቀረሽ ይለኛል የኔ ውድ አባት🥰😂
2026-07-07 07:44:53
23
yewahi.min.yhonal
🅐ቾ የካህን ልጅ☦️ለክብሯ ሟች🦅 :
እንድወድቅ የሁሉ ግዜ ፀሎቴ🥺😳🤣🤣🤣
2026-07-07 08:14:34
24
ass.vv1
ያልተፈታ ህልም ☺️ :
ምንም ውሸት የሌለው የኔ ሀሳብ ውይ ጌታዩ ሀፂያቴ ከልጅነት ጀምሮ ሆኖ ነው አሁን የማያልፍልኝ
2026-07-07 15:36:01
9
mekiya010
ميكي :
ወላሂ እኔ ራሱ እንደዛ አስቤ ነበር😁😁😁😁
2026-09-03 19:39:00
0
ayubi364
Ayubi :
ለካ ሁላችንም ኦርጅናል ደደብ ነበርን ማለት ነው😁😁
2026-08-29 16:25:55
0
edrdt15
የሴትሞልቃቃና የወዲውረኛ አልወዲም🦵🤭🤟 :
😳😳😳ወላሂእኔም ዱአአ😏ርግነበር😂
2026-07-06 19:43:20
2
tghayile21
Ťĝ ĥàìĺè :
እኔማ ብር በካቶን ከላይ ወደታይ ብትጥል ያልኩ ኣንገቴ እስኪ ሰበር ወደላይ ፍጥጥ ከዛ ታልፋለይ ሳትጥል😁😂😂😂
2026-09-03 11:08:18
0
user2169315467737
ኪያ🦋 :
እኔ አለሁ አደል ሁሉ ሰው ሞቶ እኔ ብቻየ በቀረ አለ ነበር ሁሉ ሰቀ ያለ መሰተካ እና በስኬት ከረሜላ እስከ መጥገብ እበላለሁ አለ ነበር ማሪያምን ኣየ ልጅነት 🤣🤣
2026-09-03 20:15:01
0
ffhidfjhdhhkdvhjddh
... :
ቢወድቅ እኔ እቀድም እቀድም በማለት ከወንድሞቸ ጋር እጣላ ነበር ለመሻማት አይይ ልጅነት 🥺😁😁😁😁😂😂😂
2026-09-01 17:23:02
0
semira.abdela23
S ታስፈኝዎ🥀🦋 :
እኔስ ብትይ አይ ልጂነት ቱ😁😁😁
2026-07-07 18:21:29
2
kalkidan.kalkidan82
@kal_11 :
ማሪያምን እኔም😁😁😁😁
2026-07-07 11:51:48
2
fafiay2
ገንዘብ ግን ይመቸው :
ሁላችንም ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለንን
2026-07-06 20:37:49
3
user5569406512654
sumaiya🌺✅ :
ወላሂ እኔም🙋‍♂️🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-07-07 20:37:00
1
user14298497524032
Samir💐🌹 :
ለካእኔብቻአደለሁም
2026-07-06 20:45:02
1
tuaregs85
አልሀምዱሊላ አለኩልሀል :
ለካ እኔብቻ አይደለሁም😂😂😂😂
2026-07-07 08:12:16
0
yema.nafaki4
R ነኝ ሰለምቲዋ🌙⭐☝❤💫SAH):: :
እኔም ከልጅነቴ ነው የወረስኩት ማሬ አሳቅሽኝ የምር😂😂😂😂😂🥰
2026-07-07 22:00:49
1
sl.mobile50392007
Sl Mobile50392007 :
😂😂ta
2026-08-16 12:50:41
0
winterbear_tae5
Tae_Heart_Zone💜 :
እኔ አለሁ አይደል እንዴ በዣንጥላ ሚበረር የሚመስለኝ ቱ 🤭🤣🤣😔
2026-08-18 22:08:27
0
user7997031637577
Lijmerame :
አይ ውርደቴ የኔነገርነውእሂስ😁😁😁😂😂
2026-09-03 20:18:28
0
fernoskibrit5
ፍረኑስ :
🤣🤣🤣እኔ በራሱ
2026-08-19 17:11:52
0
b.ze.meket
B⃠i⃠r⃠t⃠e⃠ :
ሁላችንም ነን 😂😂😂😂
2026-07-07 04:50:01
0
To see more videos from user @lijmitu21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About