Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@banvn.9496: Bàn học gấp gọn tiện lợi #bangapgonngoibet #banhocgapgonhinhchunhat #banhocngoibet #banhocchobegapgon #bangapgonthongminh
Ban VN
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 06 July 2026 14:53:00 GMT
1272
6
2
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.58MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.58MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
🆃🆁ù🅼 🆈ê🆄 🆃🅷ươ🅽🅶 :
không có bàn tròn à shop
2026-07-06 23:22:34
0
To see more videos from user @banvn.9496, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#布布爱一二 #上热门 #搞笑视频 #情感日常 #
#foryou #fyp #usa_tiktok
🔴 የአፍሪካ ጊዜ እየመጣ ነው 🔴 የፎርሙላ 1 የአፍሪካ ግራንድ ፕሪን ሩዋንዳ እንድታዘጋጅ ተወሠነ 🔴 ውድድሩ ከ10 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ተመልሷል #Ethiopia | አሁን በትክክልም "This is Time for Africa" ጊዜው የአፍሪካ ነው የሚለው ቃል ከዘፈን ባለፈ በስፖርቱ ዕውን እየሆነ የመጣ ይመስላል፤ በአፍሪካ ምድር ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ የህነው የሴኔጋል ዳካር 2026 የወጣቶች ኦሎምፒክ ጨዋታዎች፣በአፍሪካ ምድር ሲካሄድ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሆነው የኬንያ ናይሮቢ 2029 የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና አሁን ደግሞ የፎርሙላ 1 ግራንድ ፕሪን ሩዋንዳ እንድታዘጋጅ መወሠኑ አፍሪካ በአለም ስፖርት ያላትን ቁልፍ ሚና ከመጠቆም ባለቀ በትክክልም የአፍሪካ ጊዜ እየመጣ ለመሆኑ ትልቁ ማሳያ ነው። ሩዋንዳ የፎርሙላ 1 ግራንድ ፕሪን ለማስተናገድ የበቃችው ደቡብ አፍሪካን በጨረታው በማሸነፍ እና ከ1993 ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ስፖርቱን ወደ አህጉሪቱ ለመመለስ የ10 ዓመት የፎርሙላ 1 ስምምነት ይፋ አድርጋለች፤ የውድድሩ የበላይ ፎርሙላ 1 ባለፈው ማክሰኞ ከሩዋንዳ ጋር የፎርሙላ 1 ግራንድ ፕሪክስን ለማስተናገድ የሚያስችል ታሪካዊ የ10 ዓመት ስምምነት ይፋ አደርገዋል፤ይህም በ2030ዎቹ መጀመሪያ ላይ አዲስ ዓላማ ያነገበው ውድድር በቪዚት ሩዋንዳ የቀረበ ነው። ዝግጅቱ የሚካሄደው ከዋና ከተማዋ ኪጋሊ በስተደቡብ 40 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እና ከአዲሱ ኪጋሊ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አጠገብ ቡጌሴራ በሚገኝ ተቋም ሲሆን በሩዋንዳ ልማት ቦርድ የሚመራው ሰፊ የስፖርት፣የቱሪዝም፣ የመሠረተ ልማት እና የንግድ ፕሮጀክት አካል ሆኖ በዓለም አቀፍ የመኪና ፌዴሬሽን የደረጃ 1 ደረጃዎች የተገነባ ነው። የክልሉን የተፈጥሮ ከፍታ፣ለውጦች በፍጥነት እና በፈሳሽ አቀማመጥ ለማካተት የተነደፈ ሲሆን ጠንካራ ተመልካቾችን እንዲያገኝ ታስቦ የተገነባ ነው። በደቡብ አፍሪካ ግራንድ ፕሪ በጆሃንስበርግ አቅራቢያ በሚገኘው በኪያላሚ ከተካሄደው የ1993ቱ የደቡብ አፍሪካ ግራንድ ፕሪክስ ውድድር ወዲህ በአፍሪካ የመጀመሪያው የፎርሙላ 1 ውድድር ሲሆን ይህም ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ የቆየውን የውድድሩን የአለመኖር ሂደት ያበቃ ሲሆን ሻምፒዮናው በእያንዳንዱ አህጉር እንዲካሄድም የሚያስችለው ነው። ሩዋንዳንም በ1958 ከካዛብላንካ ውጭ ከተደረገው ውድድር በኋላ የዓለም ሻምፒዮና ዙር ያዘጋጀች ሶስተኛዋ የአፍሪካ ሀገርም ያደርጋታል። ስምምነቱ የፎርሙላ 1፣የሩዋንዳ መንግስት እና የሩዋንዳ ልማት ቦርድ ለዘላቂ ውድድር ዘላቂ መሠረት ለመመስረት ለዓመታት የፈጀ ትብብርን ተከትሎ የተደረሠ ስምምነት ነው። የፎርሙላ 1 ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ስቴፋኖ ዶሜኒካሊ ስምምነቱን ከትክክለኛው አጋር ጋር ስፖርቱን በትክክለኛው መንገድ የሚመልስ እና ግልጽ የረጅም ጊዜ ራዕይ ያለው ታሪካዊ ወቅት ሲሉ ገልጸውታል፤አፍሪካ ከ100 ሚሊዮን በላይ ደጋፊዎች ያሏት ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ወደ 60 በመቶ የሚሆኑት በዋና ዋና የሰሃራ በታች ገበያዎች ውስጥ ነው። የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በበኩላቸው ቀኑ የአፍሪካ እንደሆነ እና ሽርክናው በአንድ ሩጫ በቅዳሜና እሁድ ሳይሆን በስራ፣በክህሎት፣በቱሪዝም እና በክልላዊ የንግድ እንቅስቃሴ አማካኝነት ለአገሪቱ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ኢንቨስት እንደሚያደርግ ተናግረዋል። የዓለም አቀፍ የመኪና ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት መሐመድ ቤን ሱሌይም ከ10 ዓመታት በኋላ ወደ ሩዋንዳ የተመለሠውን ውድድር ለሞተር ስፖርት እድገት፣ ለተሰጥኦ ልማት እና ለአህጉሪቱ ተደራሽነት ታሪካዊ እርምጃ ሲሉ ጠርተውታል። ደቡብ አፍሪካ የ'ግራንድ ፕሪ' (Grand Prix) ውድድርን ወደ ሀገሯ ለመመለስ ከፍተኛ ፍላጎት ስታሳይ ቆይታለች፤ ይህም ታሪካዊውን የኪያላሚ (Kyalami) የውድድር መስመር ለማሻሻል የተደረጉ ውይይቶችን እና በዚህ አስርት ዓመታት መጨረሻ አካባቢ ውድድሩን ለማስተናገድ በኬፕ ታውን አካባቢ የቀረቡ የተለያዩ ሀሳቦችን ያካትታል። እነዚህ ጥረቶች ወደ ዘላቂ ስምምነት ባያመሩም፣ ሩዋንዳ በታህሳስ 2024 በይፋ ያቀረበችው ጥያቄ ግን በተከታታይ እና በቁርጠኝነት በተደረጉ እንቅስቃሴዎች አማካኝነት ወደፊት መራመድ ችሏል። የደቡብ አፍሪካ የስፖርት፣የኪነ-ጥበብ እና የባህል ሚኒስትር ጌይተን ማኬንዚ (Gayton McKenzie) በይፋ የእንኳን ደስ አልዎት መልእክት አስተላልፈዋል። ሩዋንዳ ለዝግጅት የወሰደችውን ረጅም ጊዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ እንዲሁም ሌሎች ሀገራት በአንድ የውድድር ዘመን ውስጥ በርካታ ዝግጅቶችን ማስተናገዳቸውን በመመልከት፣ ደቡብ አፍሪካ የራሷን የውድድር ሂደት እንደምትቀጥል አመልክታለች። ስለ ውድድሩ ትክክለኛ የመክፈቻ ቀን፣ የግንባታው ዋና ዋና ምዕራፎች እና የውድድር ሳምንት እቅዶች ተጨማሪ ዝርዝሮች ወደፊት ይፋ ይደረጋሉ፤ ይህ ፕሮጀክት የቡጌሴራ (Bugesera) ስፍራን ለመኪና ውድድር (motorsport) እና ለሌሎች ዝግጅቶች ዓመቱን ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ ማዕከል አድርጎ የሚያቋቁም ሲሆን፣ ከውድድሩ የጊዜ ሰሌዳ ባሻገር የሚዘልቁ ኢኮኖሚያዊ እና የክህሎት ልማት ጥቅሞችንም ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል፤በትክክልም ሠዓቱ የአፍሪካ እየመሠለ ነው። ✍️✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል)
from the engine start to the final throw - who truly mastered every twist ? obstacle after obstacle, both pushed hard #SportsOnTikTok #TikTokTainMent
#onthisday
Китаец угощает японца китайской кухней!!!🧑🍳🔥 Как вам рецепт? Жду ваши комментарии😉✨ #кулинария #азия #китайскаякухня #китай #япония @SAMURAIKA
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy